የ ሳሊሆች መንገድ 🕌


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified



Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🌹እንኳን ለነብዩﷺ የመውሊድ ወር ረቢዕ አል አወል በሰላም አደረሳችሁ
🌹مرحبا بشهر المولد النبوي الشريف ربيع الأول

اللهم صل على سيدنا محمد طب القلوب ودوائها وعافية الأبدان ♥️💚وشفائها ونور الأبصار وضيائها وعلى آله وصحبه وسلم تسليماً كثيرا


🪴 መውሊድ የተፈቀድ ነገር ለመሆኑ  ማስረጃ 🪴
ውዶቼ  ለመውሊድ ማስረጃ  ማቅረብ አያስፈልግም በተለይ ትንሽ የዲን ዒልም ለቀሰመ ሰው    
ቆይ  🤔 ሰው እንዴት በረሱል ﷺ ለመደሰት  ቁርአን ለመቅራት ሰደቃ ለመስጠት (የተራበን ለማብላት ) የረሱልን ﷺ ሲራ (ታሪክ ) ለማውራት   የረሱልን ስነ ምግባር እና አፈጣጠር ለማውራት በረሱል ﷺ
ላይ ሰላዋት ለማውረድ እንዴት ማስረጃ ይጠይቃል 🤔

ቆይ ደሞ በዲን እውቀት ዜሮ (0 )ክፈል ያሉ ሰወች ሚጠይቁት ጥያቄ ነው ግርም ሚለኝ

የሆነን ኸይር ስራ ለምስራት 
የረሱል ﷺ እና የሳሃቦች መስራት ሸርጥ የሆነው   ከመች ጀምሮ ነው 😳 ❓

እኔ አንደዛ ብዬ ማምን ቢሆን ኑሮ ይሄን ፁሁፍ ቴሌግራም ላይ አለፖስትም ነበር

ምክኛቱም ሰሀቦች መች በቴሌግራም
ዲንን አስተማሩ  እኔ ከሰሀቦች በላይ ለዲን ተጨናቂ ሁኜ ነው  ♨ የገባቹ ነዋ ውዶቼ

የሚያነበውም ግለሰብ አይነበውም ነበር 

ምክኛቱም ሰሃቦች መች በቴሌግራም ዲናዊ ነገር ተማሩ   ይሄን ሚያነበው ሰውዬ
ከሰሀቦች በላይ ለዲን የሚጓጓ ሁኖ ነው ይሄን ፅሁፍ ሚያነበው ♨ ጉድ አትልም

    ውዶቼ አስተሳሰባቸው ምን ያህል የዘቀጥ  እንደሆነ እንዲገባቹ ነው በዛውም ከላይ የገለፅኩትን አገላለፅ እንድትረዱ ነው
( በዲን እውቀት ዜሮ 0 ክፍል ያሉ )🤭

ጉርሻ  ለቸምርላቹ

ስለዚህ ረሱል ﷺ ያልሰሩትን ሰሀቦች ያልሰሩትን ነገር ሚክለክል ካለ   መጀመሪያ
ከመውሊድ በፊት Telegram  YouTube     Facebook  tiktok ላይ ዲናዊ ነገሮችን
መከታተል ወይም መፖሰት ዛሬውኑ አቁም በሉት
🚷   ሰፊ አቅል ላለው ጀባ  ብለናል

#ከአራቱ_አኢማወች_አንዱ_የሆኑት_ ኢማም_ማሊክ
መዲና መሬት ላይ ያአላህ መልክኛ ረሱል ﷺ በሄደቡት መሬት ላይ በእንስሳ ኮቴ (በፈረስ በግመል )
ለመሄድ አላህን አፍራለው ይሉ ነበር በባዶ እግራቸው  ነበር ሚሄዱት ። መገን መረዳት መገን ክብር


ሰሀቦች ግን በፈረስ  ተጭነው ይሄዱ ነበር መዲና መሬት ላይ

ﷺ      ﷺ      ﷺ        ﷺ         ﷺ        ﷺ     
https://t.me/mmuslimoch


«🌱መልካም ሥራዎችን ሁሉ ፈተሽኩ። ነገርግን ድኾችን ከማብላት የሚበልጥ ምንም ሥራ አላገኘሁም። ዱንያ ሁሉ በእጄ ሆና ለተራቡ ሰዎች ባበላት ብዬ እመኛለሁ።»

🤍ሰይዲ ዐብዱልቃዲር አል‐ጀይላኒይ [ረዲየላሁ ዐንሁ]



#የመውሊድ እኮ ዋናው ስራ ድሆችን ማብላት ነው
    ❤️😁👍አትመድዱም እንዴ


“ መውሊድን ያከበረው ሰሃቢ ስም ተውሂድን ለሶስት የከፈለው ሰሃቢ ራሱ ነው “
😜😜😜😜

  የገባው ዘና ይበል


🌸🎊 *من بركات قراءة المولد الشريف* 🎊🌸

🔼قال الامام الحافظ السيوطي في( كتاب الوسائل في شرح الشمائل ) :

فإذا مات هون الله عليه جواب منكر ونكير وكان في مقعد صدق عند مليك مقتدر، لأنه يظهر الحب والفرح لسيدنا محمد صلى الله عليه وسلم.

🌺 መውሊድ አሸሪፍን ማንበብ ካለው በረከቶች መካከል 🌺

ኢማሙ አል ሀፊዝ አል ሲዩጢ (ኪታብ አል ወሳኢል ፊ ሸርሂ አል ሸማኢል ) ላይ እንዲህ ይሉናል

ሰውዬው መውሊድ አሸሪፍን በቤቱ እንዲቀራ አድርጎ ቢሞት አላህ ቀብር ውስጥ ለነኪርና ሙንከር ሚመልሰውን መልስ ያገራለታል
አላህ ዘንድም ከእውነተኞች ጋር  ይሆናል
ምክኛቱም ለረሱለላህ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )  ፍቅርንና እና ደስታን ግልፅ በማድረጉ ምክኛት


قال الشيخ أبا موسى الزّرهونيّ: رأيت النبي ﷺ في النوم فذكرت له ما يقوله الفقهاء في عمل الولائم في المولد فقال ﷺ: «من فرح بنا فرحنا به»

📚 سبل الهدى والرشاد (1/ 363)
                 


Forward from: የ ሳሊሆች መንገድ
❤️ በፍፁም ረሱልን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ከሌላ
ፍጡር ጋር እንዳተነፃፆራቸው


🌸 *من بركات قراءة المولد الشريف*  🌸

🔼قال الامام الحافظ السيوطي في( كتاب الوسائل في شرح الشمائل ) :

ما من بيت أو مسجد أو محلة قرئ فيه مولد الرسول إلا حفت الملائكة بذلك المكان وعمهم الله بالرحمة. والملائكة يدعون لهم بالخير.

وما من مسلم قرئ في بيته مولد النبي صلى الله عليه وسلم إلا رفع الله القحط والوباء والحرق والآفات والبليات والنكبات والبغض والحسد وعين السوء واللصوص عن أهل ذلك البيت.

🌸 መውሊድ አሸሪፍን  ማንበብ ካለው በረከቶች መካከል  🌸

ኢማሙ አል-ሀፊዝ አል-ሲዩጢ (ኪታብ አል-ወሳኢል ፊ ሻርህ አል-ሸማኢል ) የሚለው ኪታባቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፡-

አንድም ቤት ወይም መስጂድ  የለም እዛ ውስጥ የረሱለላህ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) መውሊድ  የተቀራበት እዛው ቦታ ላይ መላኢካወች ያከበቧቸው ቢሆን እንጂ  ፣  
አላህም በ እዝነቱ (በራህመቱ ) ያካበባቸው ቢሆን እንጂ   መላኢኮችም በምልካም ነገር ዱዓ ያረጉላቸው ቢሆን እንጂ  ።


አንድም ሙስሊም የለም በቤቱ ውስጥ የነብዩ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
መውሊድ የተቀ
ራ  ፤ ​​አላህ ድርቅን አፋትን የ እሳት ቃጠሎን  ወርርሺኝን አደጋወችን ጥላቻን ምቀኝነትን እና ክፉ ዓይንን ሌቦችንም አላህ ያስወግድላቸው ቢሆን እንጂ ለዛ ቤት ባለቤቶች
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ይቀጥላል  መድዱ ረቢዑል  አወል   ነውው
ው🙏


Forward from: የ ሳሊሆች መንገድ
አህልን ያረቢዑ ያን የኑር አድማስ ያን ወላላ ያገኘንበት ወር እኮ ነው አትደሱም እንዴ 🌹

قد طال شوقي للنبي محمد
فمتى إلى ذاك المقام وصول
ولقد فني صبري وزاد تشوقي
نحو الحبيب وما إليه سبيل
أترى أمرغ وجنتي في تربه
وألوذ من فرح به و أقول
هذا النبي الهاشمي المصطفى
هذا له كل القلوب تميل
هذا رسول الله صفوة خلقه
هذا الرسول إلى الجنان دليل

قناة مجالس الهدى دروس محررة وفوائد مفيدة
لا فلاح الا بتعلم أمور الدين


የአላህ መልእክተኛ ﷺ ፀብን ለማብረድ እና ምክንያቶቹን ሁሉ ለመከልከል ከፍተኛ ጉጉት ነበራቸው !!!
____
ኢማም አል–ነወዊይ (ረ.ዐ)


Forward from: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
# በይበልጥ ለኡስታዞች ወሳኝ ነጥብ

ከአፈንጋጭ ቡድኖች ጋር ስንወያይ ልንከተለው የሚገባው የመጀመሪያው መንገድ ምንድነው ??

🛑 የመጀመሪያው እርምጃችን መሆን ያለበት ቅርንጫፎች ወይም (ፋሩዕ ) ጉዳዮች ላይ ከመወያየታችን በፊት መርሆች እንዲሁም የሸሪአ ምንጮች / መሳዲር አሽሸሪአህ / ላይ መስማማት ነው

❇️ በነዚህ ከተስማማን ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፣ ሰሀቦች ወዘተ ሰርተውታል ወይስ አልሰሩትም እያለ አያደርቅህም

በአል ፈቂር አብዱልገኒይ


Forward from: አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱህ፣ውድ የኢስላም ቤተሰቦች
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበትም ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።

https://t.me/alimranislamic


# ዋጋህ …
በተጠመድክበት ነገር ዋጋ ልክ ነው!!!
__ ኢብኑ ዐጧኢል–ላህ(ረ.ዐ)
# ኢላሂ ጊዜያችንን ላቅ ባለ ነገር የምናሳልፍ
ተራ ተራውን ንቀን የምናልፍ አድርገን…!♥


# የሙሐባው ኢማም
ሰዪዱና አባበክር አስ–ሲዲቅ(ረ.ዐ)ኹጥባ እያደረጉ ሳለ፣ከናንተ ውስጥ የአት–ተውባን ምእራፍ የሐፈዘ ማነው?በማለት ጠየቁ
ከታደሙት ሰዎች መሀከል አንዱ:"እኔ ሐፍዣለው!"አላቸው
እሳቸውም አንብብ ብለውት፣ማንበቡን ጀምሮ ልክ
"إذ يقول لصاحبه لا تحزن"
"ለጓደኛው አትዘን! አላህ ከኛ ጋር ነው፤ባለው ጊዜ"
የሚለው ቦታ ላይ ሲደርስ፣ሰዪዱና አባ በክር አለቀሱና"ወላሂ እኔ ነኝ ጓደኛው"አሉ!!!♥
____
# ደረጃህን አስታውስ፣የረሱለላህ ﷺ ኡመት ተብለህ፣ በጥቂቱም ቢሆን ማንነትህ ከሳቸው ጋር ተያይዞ መጠቀሱ፣የሳቸው ህዝብ ተብለህ በቂያም ለት ከሳቸው ጎራ መመደብህ ቀላል እድያ እንዳይመስልህ!!!
በዚህ እያመሰገንክ፣ከጭፍራቸው በመሆንህ እየተደሰትክ፣እውነተኛ አፍቃሪያቸው፣በሁለመናው ተከታያቸው ትሆን  ዘንድ አብዝተህ ዱዓእ እና ጥረት አድርግ።
____
اللهم صل وسلم ورد وبارك علىٰ سيدنا محمد ﷺ


" በአንዱ ህፃን ራስ ላይ እጃቸውን ያሳርፋሉ
ህፃኑም ከልጆች መሀከል በጠረኑ ይታወቃል" ♥
            ሰሉ ዐለል–ሐቢብ ﷺ


#فائدة
#السؤال :
ما حكم زيادة لفظ #سيدنا في #التشهد #الأخير في #الصلاة #الإبراهيمية؟
#الجواب :
الحمد لله، والصلاة والسلام على سيدنا رسول الله
ثبت في #الأحاديث #الصحيحة أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (أنا سيد ولد آدم) رواه #مسلم، فسيدنا محمد صلى الله عليه وسلم هو سيد #الناس كلهم من عهد آدم إلى يوم #القيامة، بل هو سيد #الإنس والجن والملائكة أيضًا، وقد عاب الله تعالى على الذي ينادون النبي صلى الله عليه وسلم باسمه المجرد، فقال: (لَا تَجْعَلُوا دُعَاء الرَّسُولِ بَيْنَكُمْ كَدُعَاء بَعْضِكُم بَعْضاً) النور/63، وقال تعالى: (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَرْفَعُوا أَصْوَاتَكُمْ فَوْقَ صَوْتِ النَّبِيِّ وَلَا تَجْهَرُوا لَهُ بِالْقَوْلِ كَجَهْرِ بَعْضِكُمْ لِبَعْضٍ أَن تَحْبَطَ أَعْمَالُكُمْ وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ) الحجرات/2.
ولذلك فليس من قبيل الأدب ذكر اسم النبي صلى الله عليه وسلم مجردا عن الصلاة والسلام عليه، أو من غير ألفاظ التبجيل والتعظيم.
وأما زيادة لفظ: "سيدنا" في الصلاة الإبراهيمية فقد اختلف فيها #الفقهاء على قولين، #والمعتمد في مذهبنا #استحباب هذه الزيادة وإن لم ترد في صيغة الصلاة التي علمها النبي صلى الله عليه وسلم أصحابه، وذلك لأن في زيادة لفظ "السيادة" الامتثال لما أُمرنا به من الأدب مع النبي صلى الله عليه وسلم، وامتثال الأدب أفضل من الاقتصار على الوارد في الصيغة التي علمها النبي صلى الله عليه وسلم أصحابه، ألا ترى كيف رجع أبو بكر الصديق رضي الله عنه عن موقف الإمامة حين تأخر النبي صلى الله عليه وسلم عن الإمامة بسبب الانشغال في الإصلاح بين المتخاصمين، مع أن النبي صلى الله عليه وسلم أشار إليه أن يبقى مكانه، ولكنه رضي الله عنه قال: (مَا كَانَ لِابْنِ أَبِي قُحَافَةَ أَنْ يُصَلِّيَ بَيْنَ يَدَيْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّم) متفق عليه. وكذلك استدل العلماء على هذه القاعدة: "سلوك الأدب أفضل من الامتثال" برفض علي بن أبي طالب رضي الله عنه محو كلمة "رسول الله" من كتاب صلح الحديبية.
فقال العلماء: وإن كان النبي صلى الله عليه وسلم لم يعلم الصحابة لفظ: "سيدنا" في الصلاة الإبراهيمية، فنحن نزيدها حرصا على كمال التأدب مع النبي صلى الله عليه وسلم، والتغيير اليسير في أذكار الصلاة لا يضر في صحة الصلاة.
ولذلك ذهب جماعة من أهل العلم إلى جواز هذه الزيادة، منهم: العز بن عبد السلام، والقرافي، والرملي، والجلال المحلي، وقليوبي، والشرقاوي، والحصفكي، وابن عابدين، والنفراوي، وغيرهم.
ينظر: [مغني المحتاج 1/ 384] وإن كان نقل عن ظاهر المذهب اعتماد عدم استحباب الزيادة، [أسنى المطالب4/ 166] لزكريا الأنصاري، ] و[حاشية تحفة المحتاج2/ 88] و[الموسوعة الفقهية 11/ 346].
#والخلاصة أن من زاد لفظ السيادة في التشهد في الصلاة من باب التأدب مع النبي صلى الله عليه وسلم لا حرج عليه، ومن تركها التزاما بما ورد عن النبي صلى الله عليه وسلم في هذا المقام لا حرج عليه أيضا، فالأول يعظم النبي صلى الله عليه وسلم بذكر سيادته، والثاني يعظمه بترك الزيادة على ما روي عنه، والكل على خير، والمهم أن لا يسيء بعضنا الظن ببعض، ونحن متفقون على وجوب محبة وتعظيم سيدنا محمد صلى الله عليه وسلم، وقد أمرنا الله تعالى بأن يكون صفنا متراصا، خاصة في مثل الظروف التي نعيشها، والتي يريد البعض بعثرة الصفوف بمثل هذه الخلافات، عملا بالقاعدة الاستعمارية: "فَرّق تَسُد" والله أعلم.

የመጨረሻው ተሸሁድ ላይ ሰለዋት አል ኢብራሂሚያህ  ስንል “ ሰይዲና “ የምትለዋን ቃል መጨመር
—- —— —— ——- ———- —
———- —— —— —————-
ኢማሙ ሙስሊም በዘገቡት ሰሂህ ሀዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም “ እኔ የአደም ልጆች አይነታ ነኝ “ ማለታቸው ተረጋግጧል ፥ ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከአደም ጀምሮ እስከ ቂያማ ድረስ ካለው ፍጡር ሁሉ የበላይ ናቸው እንደውም ከጂኖችም ከመላኢካም በላጭ ናቸው ።

ነቢያችንን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በስማቸው ብቻ የጠሩ ሰዎችን አሏህ አውግዟቸዋል ፥ ስለዚህ የክብርና የማእረግ ቃላቶችን ሳንጠቀም ነቢያችንን ሰለለሏሁ አለይሂ ወሰለም መጥራት ስርአት አልበኝነት ነው ።

ከዚህም በመነሳት በሙዕተመዱ የሻፊዒያዎች አቋም ሰላት አልኢብራሂሚያህ ላይ የነቢያችንን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ስም ስንጠራ “ ሰይዲና “ የምትለዋን የክብር ቃል መጨመር ሙስተሀብ ( ተወዳጅ ) መሆኑ  ነው ።

ዒዝ ቢን አብዱስሰላም ፣ ቀራፊይ ፣ ጀላሉዲን መሀሊ ፣ ቀልዩቢ ፣ ሸርቃዊይ ፣ ኢብኑ ዓቢዲን ፣ ነፍራዊና ሌሎችም ይህችን ጭማሬ መጸመር ይቻላል ብለዋል ( ሙግኒል ሙህታጅ 1/384)

# እንዲህ አይነት ቦታዎች ላይ ለአደብ ሲል ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም የመጡ ቃላቶች ላይ የጨመረ ችግር የለውም እንዲሁም ደግሞ አይ እኔ ከነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ በመጣው እብቃቃለው ያለም ችግር የለውም ።


https://t.me/Elmu_tewehid


የትክክለኞቹ የኢማሙ አህመድ ተከታዮች ዐቂዳ

@Elmu_tewehid


* መረጋጋትን እንፈልጋለን
አላህን በማውሳት ውስጥ እንጂ አናገኛትም
* እረፍት እንፈልጋለን
በሰላት ውስጥ እንጂ አናገኛትም
* ደስታን እንፈልጋለን
አላህን በማፍቀር ውስጥ እንጂ አናገኛትም
* እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንመኛለን ... 
ህይወትን በአላህና ከአላህ ጋር እንጂ
አናገኛትም ።
💫 ለአላህ ሁን ህይወት ላንተ ትሆናለች ።




ዝግጅት ኡስታዝ ወሒድ 🎙

20 last posts shown.

348

subscribers
Channel statistics