ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ይቺ ናት ዱንያ ..!

ዱንያን ከአሄራ ማስበለጥ ያለው ጉዳት እና መዘዝ


ሙእሚን ዱንያ ላይ በምን አይነት መልኩ ማሳለፍ እንዳለበት የተዳሰሰበት ወሳኝ ምክር

🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ»
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


ፈፅሞ ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዚክር እና ትሩፋቱ

🔖የእስቲግፋሮች ሁሉ አለቃ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰


عَنْ شَدَّادِ بْنُ أَوْسٍ رضي الله عنه، عَنِ النَّبِيِّ -صلى الله عليه وسلم-، قال: ((سَيِّدُ الِاسْتِغْفَارِ أَنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لاَ إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ[1] لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ لَكَ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي، إِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ)).
قَالَ: ((وَمَنْ قَالَهَا مِنَ النَّهَارِ مُوقِنًا بِهَا، فَمَاتَ مِنْ يَوْمِهِ قَبْلَ أَنْ يُمْسِيَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ، وَمَنْ قَالَهَا مِنَ اللَّيْلِ وَهُوَ مُوقِنٌ بِهَا، فَمَاتَ قَبْلَ أَنْ يُصْبِحَ، فَهُوَ مِنْ أَهْلِ الجَنَّةِ)). أخرجه البخاري

👉ለሌሎችም በማስተላለፍ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🛑👉ማሊክ ቢን ዲናር አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል

ማንነቱን ጠንቅቆ ያወቀ ሰው ሰዎች ስለሱ የሚያወሩት አይጎዳውም።

ላስተነተነው ትልቅ ፋኢዳ አለው። ከምንም በላይ ማወቅ ያለብህ ነገር መቸም ቢሆን ከሰዎች ትችትና ወቀሳ እንደማትድን ነው። የፈለጉትን ይበሉ። ያሻቸውን ያውሩ። ባልሰራኸው ስምህንም ያጥፋ። ያሉትን ይበሉ አንተ ግን አይጭነቅህ። ከሚያወሩት ነገር ነፃ መሆንህን ብቻ አረጋግጥ። ከዛ ውጪ ማንነትህን የምታውቀው አንተው ነህና በአቋምህ ላይ እንደተራራ ፅና። ለሰዎች ማንነትህ በማሳወቅና ከነሱ በመከላከል ጊዜህን አትፍጅ። እውነተኝነትህ ከቃል በላይ በተግባርህ አረጋግጥ። ትክክለኛ ማንነትህ ያወቁ እለት በራሳቸው ያፍራሉና።

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


◾️አያመል ቢድ በተመለከተ

☑️ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና በየወሩ የሚፃሙ ሶስት ቀናቶች የግድ በተከታታይ መሆን አለባቸው? ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ በማለት መልሰዋል፦

✅ እነዚህ ቀናቶች የግድ ተከታታይ መሆን አለባቸው አይባልም። አንድ ሰው አከታትሎ ወይም ለያይቶ ቢፃማቸው ችግር የለውም። ነገር ግን አያመል ቢድ ላይ ቢፃማቸው የተሻለ ነው። ይህም በየወሩ 13ኛው, 14ኛው እና 15 ኛው ቀን ቢፃም የተሻለና በላጭ ነው። ሆኖም ግን በወሩ ውስጥ ባሉ ቀናቶች ውስጥ እየለያየ ቢፃምም ችግር የለውም። ዋናው ነገር አጅሩና ትሩፋቱ ነውና ተገኝቷል።
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز

👉ከዚህ ፅሁፍ የምንረዳው ቁም ነገር፦
①) በየወሩ ሶስት ቀን መፃም ትልቅ ምንዳ እንዳለው
②) አያመል ቢድ የሚባለው የወሩ 13, 14ና 15 እንደሆነ
③) በወሩ ውስጥ በየትኛውም ሶስት ቀን ብንፃም ምንዳው እንደምናገኝ
④) ከመሆኑም ጋር አያመል ቢድ ላይ መፃሙ የተሻለና በላጭ እንደሆነ
⑤) ሶስቱ ቀናቶች ማከታተል ግዴታ እንዳልሆነና በተለያዩ ቀናቶች መፃም እንደምንችል እንረዳለን


=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


نصيحة للشباب الذين لم يتزوجوا بعد

🏷 ላላገቡ ወጣቶች ምክር !

🎙الشيخ عبدالرزاق #البدر حفظه الله.

||
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
‏قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّىٰ اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :

" أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ وليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّىٰ عليَّ صلاةً صلَّىٰ اللهُ عليهِ عَشرًا ".

● [ صحيح الجامع ١٢٠٩ ]


ኢብኑ ተይሚያ «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ : -

«ሰውየውን መልክተኛውን «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም»  እንዳይከተል የሚያደርጉት ሁለት ነገር ናቸው። ወይ መሐይምነቱ ነው ወይም የብልሹ አሥተሣሰብ ባለቤት መሆኑ ነው።»

📚 الفتاوي【15/93】

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🔖ሀያእ ለሴት ልጅ አንገብጋቢነቱ !!

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

​•┈┈•┈•⊰✿◇✿⊱•┈•┈┈•
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


🎙 | للشيخ ماهر المعيقلي

=


نسأل الله أن يثبتنا على الإسلام و السنة
በእስልምና እና በሱና ላይ እንዳፀናን አላህን እንለምነዋለን ።
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
إنَّ أوَّلَ مَا يُحَاسَبُ به العَبْدُ يوم القِيَامَةِ مِنْ عمله صَلَاتُهُ - الشيخ عبد الرزاق البدر


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
◣⇦اين الغيرة؟ اين الرجولة؟

🎙️الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه
════ ❁❁❁ ════


🔖ኢማም አስሰሀውይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። በነብያችንንና መልእክተኛችን ላይ ሰለዋት ማውረድ፦

በጣም ከተቀደሱ፣ ከተባረኩና ትልቅ ቦታ ካላቸው መልካም ስራዎች ውስጥ ይመደባል።
በዱንም ሆነ በአሔራ እጅግ በጣም ጠቃሚ ከሆኑ ተግባሮች ውስጥ ነው።

[الـقـول الـبديـع (١٠٩)]


=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


﴿ يَٰعِبَادِ لَا خَوۡفٌ عَلَيۡكُمُ ٱلۡيَوۡمَ وَلَآ أَنتُمۡ تَحۡزَنُونَ ﴾
=


🔖ኢማም ኢብኑ ሲሪን« አላህ ይዘንለትና» እንዲህ ብሏል

☞ ባናግረው ከስህተቱ ይመለሳል ብለህ ተስፋ ከምታደርግበት ሰው ጋር ካልሆነ በቀር አትከራከር። ስታናግረው በባጢል የሚከራከርህ የሆነን ሰው ከማናገር ተጠንቀቅ።

📙‏ كتاب الحجة(2،/521)


كان من دُعـاء بعضُ السَلف: اللهُم أعِـزني بطاعتِـك و لا تُذلَّني بمعصيتك

☑️ከከፊል ሰለፎች ዱአ ውስጥ አንዱ፦ አላህ ሆይ አንተን በመታዘዝ አልቀኝ። አንተን በማመፅ አታዋርደኝ የሚል ነበር።
📚الداء و الدواء| (٩٤)

=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


‏كان النبيُّ ﷺ يُكثِرُ من قولِ



‏ يا مُقلِّب القلوب ثبِّت قلبي علىٰ دينك .

‏{ إبنُ القيِّم |‏ الداءُ و الدواءُ صـ ( 3 )


=


🔖ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል

«ቅድሚያ ለተሒድ እና ለሱና»

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

أبو عبد الله ابن خيرو


=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru



20 last posts shown.