ተዉሂድ የሁለት ሀገር ስኬት 👇👇👇


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 162
«ስግደቴ፣ መገዛቴም፣ ሕይወቴም፣ ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡
"ከሽርክ ከቢድዓው ከወንጀል ሳቶጣ
ደስታህን ለማግኘት ደስታህን አትጣ"
=°•»ዳዕዋቱል አንቢያ🍃🍂
አለማችን=_ እንሿ አለህ ሽርክን እና ቢደአን መወገ ነው

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡
የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን?
የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው?
EBS ፈጣን የፍቅር ትውውቅ…..
እስቲ ኢስላም በመካከላችን ፍርድ ይስጥ፡፡

ሼር በመድረግ እንተገገዝ⁉️
http://t.me/ABDULSHUKRHAMZA


ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ተያይዘን ገደል እንግባንዴ?
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም ትጠየቃላችሁ፡፡
የሰው ስም በአደባባይ ማንሳት ይቻላልን?
የመጀመሪያውን ሰው አደምን (አለይሂ ሰላም) ማን ፈጠረው?
EBS ፈጣን የፍቅር ትውውቅ…..
እስቲ ኢስላም በመካከላችን ፍርድ ይስጥ፡፡


የነፍስ አድን ጥሪ ሃያት ቲክቶክ ከገባችበት የህይወት አደጋ እንታደጋት፡፡
ሳታዳምጡ ምንም አይነት አስተያየት እንዳትሰጡ በአላህ ስም እጠይቀችኋለሁ፡፡








Forward from: SadatKemal Abu Meryem


Forward from: SadatKemal Abu Meryem
አሰላሙአለይኩም
ይህ የቲክቶክ አድራሻዮ ነው
https://vm.tiktok.com/ZMenw4SgW/




📌 ተከታታይ ሙሐደራ!!!

#ክፍል_ሁለት


⏰ ደቂቃ፦36:33

መጠን: 4.2 MB



ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ

🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)

ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!

🌐https://telegram.me/abdul
ham








Forward from: ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]
ወራቤ በተደረገው የገበያ ጥናት በ አንድ ሰው የሚደርስበት ይህን ይመስላል ። ኢድ ከመድረሱ በፊት ለሚገባቸው ለመስጠት እንዘጋጅ




📌 አዲስ ሙሀደራ

🔹  المحاضرة /٠٢

🔹 ሙሓደራ ክፍል / 02

🔶 رمضان

🔶 ረመዳን


🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Opus

https://bit.ly/3tcrmFq


•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•                
🗓 ከአዲስ አበባ , ቅዳሜ ሻዕባን 28/1442 ሂጅሪ, (ሚያዚያ 02,2013) በኢማሙ አሕመድ መድረሳ የተሰጠ ሙሐደራ ነው!!ለተደራሽነት ቅለት ሜጋባይቱ ተቀንሶ ድጋሜ የተለቀቀ ሙሐደራ ነው!!
           
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
           
🎙 الأستاذ أبو معاوية سعيد محمد نور الجبرتي حفظه الله

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር አል-ጀበርቲ (ሀፊዘሁላህ)  

📍ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

https://t.me/Sunnah_Media


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
“ሳይቃጠል በቅጠል!”
~~~~~~~
ይሄ የጎዳና ላይ ኢፍጣር አስደንጋጭ የሸር በር ሲከፍት እያየን ነው። ይህን አካሄድ መንቀፍ ውግዘትና ጫጫታ እንደሚያስነሳ ይገባኛል። ቢሆንም እውነቱ መነገር አለበት። የታይታ፣ የፉክክር ስራ ነው እየተሰራ ያለው። በዚያ ላይ የኩፍር እንጨት ከተሸከሙ የኩፍር ቁንጮዎች ጋር እየተጋፉ፣ ይባስ ብለው ይህንን ጥፋት እያወደሱ እየመጡልን ነው። ነገ ደግሞ እነዚሁ ወገኖች በኩፍር በአላት ጊዜ የኩፍር ድግስ ሊያደምቁ ይወጣሉና በጊዜ “በቃ” ሊባል ይገባል። “ይቺ ባቄላ ካደረች አትቆረጠምም።”




የቦረናው ሸህ ክፍል 1


ዘካ የሚሰጠው ለምን አይነት ሰው ነው?
~~~~~~~~~~~
የዘካ ባለሐቆች 8 ናቸው። በቁርኣን እንዲህ ተዘርዝረዋል:–

(إِنَّمَا الصَّدَقَاتُ لِلْفُقَرَاءِ وَالْمَسَاكِينِ وَالْعَامِلِينَ عَلَيْهَا وَالْمُؤَلَّفَةِ قُلُوبُهُمْ وَفِي الرِّقَابِ وَالْغَارِمِينَ وَفِي سَبِيلِ اللَّهِ وَابْنِ السَّبِيلِ ۖ فَرِيضَةً مِنَ اللَّهِ ۗ وَاللَّهُ عَلِيمٌ حَكِيمٌ)

"ግዴታ ምጽዋቶች (የሚከፈሉት) ለድሆች፣ ለምስኪኖችም፣ በርሷም ላይ ለሚሰሩ ሰራተኞች፣ ልቦቻቸውም (በእስልምና) ለሚለማመዱ፣ ጫንቃዎችንም (በባርነት ተገዢዎችን) ነፃ በማውጣት፣ በባለ እዳዎችም፣ በአላህ መንገድም በሚሰሩ፣ በመንገደኛም ብቻ ነው፡፡ ከአላህ የተደነገገች ግዴታ ናት፡፡ አላህም አዋቂ ጥበበኛ ነው፡፡" [አተውባ: 60]

መጠነኛ ማብራሪያ

① ድሃ ማለት:– ለመኖር (ልብሱ፣ ጉርሱ፣ ትዳር ለመመስረት፣ ለመማር፣) ምንም ነገር የሌለው ወይም ትንሽ ነገር ያለው ማለት ነው። እነዚህን ፍላጎቶች ለማሟላት ዘካ ሊሰጠው ይችላል።

② ምስኪን ማለት: – ለመኖር የሚሆን ነገር በተወሰነ መጠን ያለው ሲሆን የሚበቃው ግን አይደለም።

③ ዘካ ላይ የሚሰሩ ሰራተኞች:– ዘካ እንዲሰበስቡ በመሪ የሚላኩ ሰዎች ናቸው። ዘካ ሶስት ነገሮችን ይፈልጋል። መሰብሰብ፣ መጠበቅና ማከፋፈል። በሶስቱም ዘርፍ ላይ የሚሰማሩ ሰራተኞች ሃብታም ቢሆኑ እንኳ ዘካ ይሰጣቸዋል።
ልብ በሉ! ለዚሁ ስራ በመንግስት የሚሾሙትን እንጂ የግለሰቦች ወኪሎችን አይመለከትም። ደሞዝተኛ ሰራተኛም እዚህ ውስጥ አይገባም።

④ ልቦቻቸው (በእስልምና) የሚለማመዱ ማለት ሁለት አይነት ናቸው።

አንደኛ፡- ካፊር ነው። ሙስሊም ባይሆንም ለተሻጋሪ ፋይዳ ሲባል ነው ሊሰጠው የተፈቀደው።
– ቢሰጠው ይሰልማል ወይም ሌላ ፋይዳ ይገኝበታል ተብሎ ተስፋ የሚጣልበት ከሆነ፣
– የሚያደርሰው ጉዳት ኖሮ በዚህ ማስቆም የሚቻል ከሆነ

ሁለተኛ፡- ሰለምቴ ነው።
– በዲኑ እንዲጠነክር ወይም ለሌላ ሰው መስለም/ መጠንከር ሰበብ ይሆናል ተብሎ ከተገመተ
– በሙስሊሞች ላይ ጉዳት የሚያደርስ ሆኖ በዚህ ማስቆም የሚቻል ከሆነ። [መጅሙዑል ፈታዋ፣ ኢብኑ ተይሚያ: 28/290]

⑤ እራሳቸውን ከአሳዳሪዎቻቸው በመግዛት ነፃ ለማውጣት የሚጣጣሩ ባሪያዎች ዘካ ከሚገባቸው ናቸው።

የተጠለፉ/ የተማረኩ ሙስሊሞችን ማስለቀቅም ከዚሁ ውስጥ ይካተታል።

⑥ ባለ እዳ:– የተጣሉ ሰዎችን ለማስታረቅ አስቦ እዳ የገባ ሰው ሃብታም እንኳን ቢሆን ዘካ ሊሰጠው ይችላል።
በራሱ ጉዳይ እዳ የተጫነው ከሆነ በኑሮው ባይቸገር እንኳ እዳውን ለመክፈል ሊሰጠው ይችላል።

⑦ በአላህ መንገድ የሚሰራ ማለት:– ለጂሃድ ዘማች ማለት ነው። ለትጥቅ፣ ለስንቅና አጠቃላይ ዝግጅት ዘካ ይሰጣል።

⑧ መንገደኛ:– አገሩ መግቢያ ከዘካ ገንዘብ ይሰጠዋል።

https://t.me/IbnuMunewor

20 last posts shown.

67

subscribers
Channel statistics