👉♻️ረመዷን የኢባዳ ወር እንጂ የምግብ ወር አይደለም
👉 ዛሬ ላይ ረመዷን ሲመጣ ሚያሳስበን የሚያዘጋጀው የሚበላውና የሚጠጣው ሆኗል ተዘጋጁ የተባልነው በኢባዳ ሆኖ ሳለ
👉 ያም ሆኖ ቀኑ ሙሉ ሴቶች ኩሽና ቁርአን ሳትቀራ ሰላትዋን በአግባቡ ሳትሰግድ የሰራችው ትንሽ ተበልቶ መደፋቱ
👉ወንዱም የሰው ቤት ኢፍጣር ያይና የነ እንትና ቤት ልዩ ነው ፍሩቱ ምግቡ ሱፍራው አለመብቃቱ በማለት የሰራችውን ማጣጣሉ
👉በጣም መብላት ምቾት ከኢባዳ ያዘናጋል ከሰላት ከቁርአን ከተለያዩ ኢባዳዎች ያዘናጋል
👉እህቶቼ ፆመኛን ማስፈጠር ትልቅ ምንዳ አለላችሁ
👉ሴቶቻችን በኢባዳ እናነሳሳቸው እንዘንላቸው በኛ ሀጃ መሽጉል አናድርጋቸው ገራገር አንሁን በተገኘው ነገር ቀማምሰን ሳናስቸግር ሳናካብድ ወደ ኢባዳችን አንሂድ አንዳንድ ወንድሞች ሱና ፆሞች ሲፆሙ ደርስ እንዳያመልጣቸው ውሀ በኮሾሮ አፍጥረው አቅልለው ይገባሉ ሀከዛ
🍱በጣም ጠግቦ መብላት የሙዕሚኖች ባህሪ አይደለም
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7681