Soccer Ethiopia


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


The voice of Ethiopian football
For business enquiries ONLY
Tell: +251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: Betika Ethiopia Official Channel
"እንደተለመደው የሚያሸንፉባቸው አዳዲስ ጨዋታዎች!
ብዙ ጨዋታዎችን ጨምረናል!
አይተዋቸዋል? ይሞክሯቸው! ያሸንፋባቸው!
https://www.betika.com/et/mobile/#/betika-super-league
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!"


የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

በጨዋታው ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ ያጋሩን


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል

በፍጻሜው ከወላይታ ድቻ ጋር የሚፋለመው ቡድን የትኛው ይሆናል ብለው ይገምታሉ?


ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ለማለፍ 13 ዋንጫዎች በማንሳት ባለ 'ሪከርድ' የሆነው መቻል ደግሞ ከ 7 ዓመታት በኋላ ወደ ፍፃሜ ለመብቃት የሚፋለሙበት ጨዋታ ወላይታ ድቻን ተከትሎ ወደ ፍፃሜው የሚያልፍ ቡድን ይለይበታል።

https://www.soccerethiopia.net/football/100742/




ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል !

9k 0 3 20 104

82'

ሸገር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
                     39' ዘላለም አባተ
                     51' ብዙዓየሁ ሰይፈ


62'

ሸገር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ
                     39' ዘላለም አባተ
51' ብዙዓየሁ ሰይፈ



9 last posts shown.