💫
5ኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነን💫ለዒልም ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የዲፕሎማ ደርስ ለ5ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
✅
የአፍተር እስኩል ኡስታዞች፣ ከመድረሳዎች ቁርኣንን ብቻ ሀፍዛቹ ለወጣቹ፣ በአካባቢያቹ የተወሰነ የቀራቹ… እንዲሁም ምንም ያልቀራን አዲስ ለሆናችሁ💫
የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ መደበኛ ዓመታዊ የዲፕሎማ ደርስ ፕሮግራም ላይ አንድ ተማሪ ተመርቆ ለመውጣት የሚፈጅበት 4 ዓመታት ነው። በእያንዳንዱ ዓመት የተመደቡ የዒልም ፈኖቹ ኩቱቦች አሉ። በአንድ ዓመት ውስጥ የሚማሩት ለ10 ወራት ነው።
📗በዚህ በዲፕሎማ መርሀ ግብር ደርስ የሚሰጠው በሳምንት 5 የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ጁማዕ ነው። በዚህ ፕሮግራም የሚካፈል ተማሪ በት/ት ቀናት በቀን ቢያንስ ደርስ የሚከታተልበት 1 ሰዓት ያለው ሊሆን ይገባል። በተጨማሪም ኮሌጁ ለሚያስቀምጣቸው ህግና ደንቦች ተገዢ መሆንም ይገባል።
📚በዚህ በአራት ዓመታት የሚማራቸው የት/ት ዓይነቶች፦
📗الفقه الشافعي📗أصول الفقه📗أحاديث الأحكام📗السيرة 📗العقيدة📗المنطق📗المصطلح📗الأحاديث الفضائل📗القرآن مع الاتقان📗التفسير📗علوم القرآن📗التجود📗اللغة العربية📗النحو 📗 الصرف📗البلاغة📗أداب البحث والمناظرة📗السلوك والتزكية
ለሁሉም ደረጃ የራሱ የሆነ ኪታቦች አሉት። በተጨማሪም ሁሉም ደርሶች ዓለም ዓቀፍ ኢጃዛ እና የካበተ ዒልም አደብና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ይሰጣል።
📝ምዝገባ የሚያበቃው ጥር 20 ሲሆን ደርስ የሚጀምረው የካቲት 3 ነው።✍ለመመዝገብ 👉
https://t.me/Daru_hijra_bot ወይም
👉
@Darulhijrateyn1 ያናግሩን።
📲
https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE