Forward from: ATC NEWS
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለሁሉም የዩኒቨርሲቲው ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች የትምህርት ምዝገባ የሚከናወነው እንደሚከተለው ይሆናል፡-
1. በ2016 ዓ/ም የአንደኛ ዓመት ሁለተኛ ሴምስተር ትምህርት ያጠናቀቃችሁP"Natural Science, Social Science and Pre-Engineering" ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 19/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ቀን ሲሆን መስከረም 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ክፍል ምደባ ይከናወናል፡፡
2. ሁሉም ነባር አራተኛና ከዚያ በላይ ቅድመ ምረቃ እንዲሁም ነባር የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 27 እና 28/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 29/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በየኮሌጃችሁ ሪጅስትራር በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳሰባለን፡፡
3. በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተካታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም #አዲስ ከሚመደቡ የፍሬሽማን ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ስለሚሆን በቀጣይ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://t.me/atc_news/25985
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news