Forward from: ATC NEWS
#AAU
በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም በማታ መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፦
1. ከ2012 እስከ 2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትነዉ ትምህርት ሚኒስቴር ለከፍተኛ ትምህርት የመግብያ መቁረጫ ነጥብ ያሟላ/የምታሟላ፤
2. በዲግሪያችሁ ማስረጃ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ማጠናቀቃችሁን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤
3. ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ከ2014 እስከ 2016 ዓ.ም በተለያየ ምክንያት አቋርጣችሁ ለምታመለክቱ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቃችሁበትን የሚገልፅ ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የምትችሉ፤
4. የዲፕሎማችሁን ወይም የደረጃ 4 ትምህርት ማስረጃ ከCOC ደረጃ 4 ጋር ማቅረብ የምትችሉ፤
5. በ2016 ዓ.ም በተለያዩ የትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትሎ/ተከታትላ ፈተና ያለፈ/ ያለፈች
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲያችን ድረ-ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል
• የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በአ.አ.ዩ ማህበራዊ ሚዲያና ድረ-ገጽ የሚገለጽ ይሆናል::
©️አ.አ.ዩ ሬጅስትራር
ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://t.me/atc_news/25985
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news