የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መልዕክት 👇
ለ2016 ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤታችሁን ከታች ባለው ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል::
50% እና በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ውጤታችሁን ኮፒ በማድረግ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
https://result.ethernet.edu.et/
ማስታወሻ
ከ30%ያልተሞላ ውጤት እንዳለ ለትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቅን ስለሆነ፣ ውጤቱ እስኪስተካከል በትዕግስት እንድትጠብቁን እናሳውቃለን፡፡
ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://t.me/atc_news/25985
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news