Forward from: ATC NEWS
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#MattuUniversity
የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መስከረም 20-21/2017 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 22/2017 ዓ.ም በመሆኑ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመቀረብ ምዝገባችሁን እንድተፈጽሙ ዩንቨርሲቲው አሳስቧል።
ማሳሰብያ
1.አዲስ ገቢ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዉጤት እንደተለቀቀ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
2. የRemedial ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው የ2017 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጋር ስለሆነ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምደባ ይፋ ሲሆን የምናሳዉቃችሁ ይሆናል፡፡
3.ከተጠቀሰው ቀን ዉጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች 👇
https://t.me/atc_news/25985
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news