በአማራ ከልል በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ ከተማ ትናንት ጀምሮ በርካታ ሰዎች እንደታሰሩ ታውቋል።
በአንድ ካምፕ ብቻ ከ100 በላይ ሰዎች ታስረው ይገኛሉ። ታሳሪዎቹ ሰሞኑን በነበረው ውይይት ላይ ስለ ፋኖ ሀሳብ የሰጡ እና ቄሶች ጭምር ናቸው። አብዛኞቹ ግን ከአጎራባች አካባቢዎች ለቀን ስራ የመጡ ናቸው ብለዋል።
@Addis_Reporter