TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
አዲስ ሪፖርተር - NEWS

1 Aug 2024, 16:46

Open in Telegram Share Report

በአዲስ አበባ ከተማ 18 ኮሌጆች ታገዱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው ድንገተኛ ኢንስፔክሽን 44 ኮሌጆች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡

በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት በ2016 ዓ.ም ለ59 ኮሌጆች በተከናወነ ድንገተኛ ኢንስፔክሽን የተገኙ ግኝቶችን መሰረት በማድረግ ርምጃ መውሰዱን አስታውቃል።

የከፍተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት እና የስትራቴጂ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች መታገዳቸውን ያስታወቀው ባለስልጣኑ ኮሌጆቹንም ይፍ አድርጋል።

1.  ብራይት ኮሌጅ ልደታ ካምፓስ
2.  ብራይት ኮሌጅ ጀሞ ካምፓስ
3.  ሸገር ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
4.  ልቀት ኮሌጅ አራት ኪሎ ካምፓስ
5.  ልቀት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
6.  ላየን ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
7.  ሀርመኒ ኮሌጅ ቂሊንጦ ካምፓስ
8.  አልፋ ኮሌጅ ላንቻ ካምፓስ
9.  አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
10.   አረና መልቲ ሚዲያ ኮሌጅ
11.   ጌጅ ኮሌጅ ሾላ ካምፓስ
12.   ሳትኮም ኮሌጅ
13.   ኩዊንስ ኮሌጅ አምስት ኪሎ ካምፓስ
14.   ሀርመኒ ኮሌጅ ሀና ማርያም ካምፓስ
15.   ኩዊንስ ኮሌጅ መድሀኒዓለም ካምፓስ
16.   ሀጌ ኮሌጅ
17.   ኪያሜድ ኮሌጅ እንቁላል ፋብሪካ ካምፓስ
18.   ኩዊንስ ኮሌጅ ዩሀንስ ካምፓስ

በሌላ በኩልም የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ኮሌጆቹም ከታች ተዘርዝረዋል።

1.  ግሬት ቡልቡላ ኮሌጅ
2.  ቢኤስቲ ኮሌጅ
3.  ክቡር ኮሌጅ
4.  ፋርማ ኮሌጅ
5.  ቅድስት ልደታ ኮሌጅ
6.  ኤግል ኮሌጅ
7.  አፍሪካ ጤና ኮሌጅ
8.  ናሽናል ኮሌጅ
9.  ሀርቫርድ ኮሌጅ
10.   ሰቨን ስታር ኮሌጅ
11.   ራዳ ኮሌጅ
12.   ሬፍትቫሊይ ኮሌጅ ካራሎ ካምፓስ
13.   ኬቢ ኮሌጅ
14.   ያጨ ኮሌጅ
15.   ኪያሜድ ኮሌጅ 22 ካምፓስ
16.   ናይል ሳይድ ኮሌጅ
17.   ኪያሜድ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ
18.   ዊልነስ ኮሌጅ

መለስተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 8 ኮሌጆች የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው  ኮሌጆች
1.  ያኔት ኮሌጅ 6 ኪሎ ካምፓስ
2.  ዳማት ኮሌጅ ጊወርጊስ ካምፓስ
3.  ያኔት ኮሌጅ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
4.  ኤክስፕረስ ኮሌጅ
5.  ቅድስት ሃና ኮሌጅ
6.  ግራንድ ማርክ ኮሌጅ
7.  ኩዊንስ ኮሌጅ ሃና ማሪያም ካምፓስ
8.  ሀራምቤ ኮሌጅ ሜክሲኮ ካምፓስ

በዚህም አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ባለስልጣኑ ያሳወቀ ሲሆን ፤ ተቋማቱ እንደደረሳቸው አስተዳደራዊ እርምጃ መሰረት በአስር ቀናት ውስጥ እርምትና ማስተካከያ በማድረግ በጽሁፍና በአካል ሪፖርት በማድረግ ለባለስልጣኑ የማያሳውቁ ከሆነ እንደየደረጃው ቀጣይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አሳውቋል፡፡

@Addis_Reporter

5.4k 0 64 22
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot