ብሪታንያ የተከለከሉ መድሀኒቶችና ዕፆች የሚወሰድበት የመጀመሪያውን "የሱሰኞች ክፍል" ልትከፍት ነው
በአዲሱ ማእከል ሱሰኞች ህገ-ወጥ መድሃኒቶችን እና ዕፆችን በህጋዊ መንገድ መጠቀም ይችላሉ።
ፍቃዱ የመጣው በአደገኛ ዕፅ ሱሰኞች መካከል ኤችአይቪ በመስፋፋቱ ነው ለተወሰነ ጊዜ ሱሰኞችን ገለል ለማድረግ ታስቦ ነውም ተብሏል።
ተቋሙ፣ የመርፌ መወጊያ ቤቶች፣ የእረፍት ቦታ፣ ሻወር፣ ካፌ፣ልብስ መለዋወጫ እና የስልክ መዳወያ ክፍሎች ይኖሩታል።
ከሱስ ማገገሚያ ወደ ሱስ ማጠናከሪያ ተብሎ ማዕከሉ እየተተቸ ይገኛል።
@Addis_Reporter