የሽመልስ አብዲሳ ፎቶ በ3 ሚሊዮን ብር ተሸጠ😳
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ምስል በ3 ሚሊዮን ብር በጨረታ ተሸጠ። ምስሉ በሸነን ቢሾፍቱ ሆቴል ምርቃት ላይ ነው ለጨረታ የቀረበው።(ፋስት መረጃ)
@Addis_Reporter