በአሜሪካ አዲስ የሰድ እሳት ተቀሰቀሰ‼️
በሎስ አንጀለስ የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት ለማጥፋት እየታገለች ያለችው አሜሪካ በደቡባዊ #ካሊፎርኒያ ቬንቱራ ግዛት አዲስ ሰደድ እሳት ተቀስቅሶባታል።
“አውቶ ፋየር” የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሰደድ እሳቱ ሌሊት 7፡45 ሰዓት ላይ የተቀሰቀሰ ሲሆን በፍጥነት በሚጓዝ ነፋስ ታግዞ እየተስፋፋ ይገኛል።
ሰደድ እሳቱ ከ2.02 ሄክታር መሬት በላይ ያቃጠለ ሲሆን፤ እሳቱን ለማጥፋት ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው።
@Addis_Reporter