የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ 101 ሚሊዮን ብር ደረሰ
በሚያስደንቅ ፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የመቄዶንያ የገቢ ማሰባሰቢያ 101 ሚሊዮን ብር፣ በዜልና ካሻ-አኘ የገንዘብ ማስተላለፊያ 275,000 ዶላር፣ እንዲሁም በጎፈንድ ሚ ደግሞ 111, 003 ሺ ዶላር በላይ የተሰበሰበ ሲሆን በመርሃ ግብሩ በርካታ ልብ የሚነኩ ስጦታዎች እየተደረጉ ነው።
Via dagu
@Addis_Reporter