Syria from bad to worse‼️
በሶሪያ በተቀሰቀሰው ግጭት በሁለት ቀናት ውስጥ ከ 1000 ሺ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ‼️
በአዲሱ የሶሪያ የጸጥታ ሃይሎች እና በቀድሞው የበሽር አልአሳድ መንግስት ታማኝ ተዋጊዎች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት እና የበቀል ግድያ በሁለት ቀናት ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል ።
መቀመጫውን በብሪታኒያ ያደረገው የሶሪያ የሰብአዊ መብት ታዛቢ ቡድን እንዳስታወቀው ከማቾቹ መካከል 745 የሚሆኑት ንፁሀን ዜጎች ሲሆኑ ፣125 የሶሪያ የጸጥታ ሃይሎች እና 148 የአሳድ ታማኝ ተዋጊዎች ተገድለዋል ሲል አስታውቋል።
ይህ የበርካታ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት በታህሳስ ወር የሶሪያ መንግስት ሀይሎች የአሳድ አማፂያን ካስወገዱ ወዲህ አስከፊው ግጭት መሆኑን የሰብአዊ መብት ታዛቢ ቡድኑ ገልጿል ።
ባሳለፍነው ሀሙስ የበሽር አል አሳድ ታማኝ ሃይሎች፣ በሀገሪቱ የባህር ጠረፍ አካባቢ ላታኪያ በተባለችው ከተማ የመንግስት ጸጥታ ሀይሎች ለደህንነት ስራ እየተንቀሳቀሱ ባሉበት ድንገት በከፈቱት ጥቃት ግጭቱ መቀስቀሱ ይታወሳል።
ዘገባው የዘጋርዲያን ነው
@Addis_Reporter