TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
አዲስ ሪፖርተር - NEWS

8 Oct, 07:19

Open in Telegram Share Report

Prev Next
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔን ሳይቀበል ቀረ

በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርታቸውን መቀጠል እንዳልቻሉ ለትምህርት ሚኒስቴር ቅሬታ ማቅረባቸው ይታወቃል።

ተማሪዎቹ ያቀረቡትን ቅሬታ ተከትሎ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በክልሉ አስቻይ ሁኔታ እስኪፈጠር በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች በጊዚያዊነት እንዲመደቡ መወሰኑን ከተማሪዎቹ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ገልጸው ነበር።

ሆኖም ቅዳሜ ገበያ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ የሬጅስትራር እና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ተፈርሞ ከወጣ ደብዳቤ እንደተመለከተው ዩኒቨርሲቲው የትምህርት ሚኒስቴርን ውሳኔ ሳይቀበል እንደቀረ የሚያሳይ ነው።

ዩኒቨርሲቲው የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ትምህርት ለመጀመር ሁሉም ለዩኒቨርሲቲው ነባር የቅድመ-ምረቃና ድሀረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጥሪ አስተላልፏል።

እንዲሁም በ2018 ዓ/ም አንደኛ ዓመት ለነበሩ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች የፕሮግራም (ዲፓርትመንት) ምርጫቸውን እንዲመርጡ ትዕዛዝ ያስተላለፈ ሲሆን በ2019 ዓ/ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲሰ ገቢ የቅድመ-ምረቃ እና የማሻሻያ (ሪሜዲያል) ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበት ቀን በቀጣይ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter

5.8k 0 41 38
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot