TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
አዲስ ሪፖርተር - NEWS

18 Nov, 21:56

Open in Telegram Share Report

Prev Next
የኢትዮጵያ አየር መንገድ "ሼባ ማይልስ" የሳይበር ጥቃት እንዳጋጠመው አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች ታማኝነት
እና ማበረታቻ ፕሮግራም በሆነው "ሼባ ማይልስ" የመረጃ ቋት ላይ የሳይበር ጥቃት ማጋጠሙን አስታውቋል።

አየር መንገዱ ለደንበኞቹ ባወጣው መግለጫ በዝርዝር እንዳስታወቀው፣ በሲስተሞቹ ላይ የደረሰውን ክስተት "ወሰኑ የጠበበ" ሲል ገልጾታል፤ ይሁን እንጂ ምን ያህል ደንበኞች እንደተጎዱ ወይም ምን ዓይነት የግል መረጃዎች እንደተጋለጡ  አልገለጸም።

ግሩፑ በሰጠው ማረጋገጫ እስካሁን ባለው ሁኔታ በደንበኞቹ የፋይናንስ መረጃዎች ላይ  ጥቃት መድረሱን የሚያሳይ ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ብሏል። ጉዳዩን በከፍተኛ ትኩረት እየተከታተለው እንደሚገኝ ገልጾ፣ ከሳይበር ደህንነት አጋሮች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር ሙሉውን ተፅዕኖ ለመመርመር እና ችግሩን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑን አሳውቋል።

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter

3.2k 0 10 18
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot