በዓለም ዙሪያ የወንዶች ቀን እየተከበረ ይገኛል
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ዛሬ የወንዶች ቀን በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።
ዕለቱን አስመልክቶ በርካታ ሴቶች ለወንዶች መልካም ምኞታቸውን እያስተላለፉ ሲሆን፣ ቀኑ የእነሱ መሆኑን በመግለጽ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቶችን በማጋራት ላይ ይገኛሉ።
በበርካታ አካባቢዎች ወንዶች ቀኑን ከወንድ ጓደኞቻቸው ጋር ብቻ በመሆን ዘና እና ፈታ ብለው ያሳልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ለሁሉም ወንዶች በወንዶች ቀን እንኳን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ እንላለን።
@Addis_Reporter