ፋይዳ መታወቂያ‼
ከትናንት በስቲያ ህዳር 9/2019 ዓ.ም ጀምሮ የበርካታ ሰዎች የባንክ አካውንቶች ገንዘብ ለማስተላለፍ ተቸግረዋል።
ለዚህ መነሻው የፋይዳ መታወቂያ ከአለማስተሳሰር ጋር የሚያያዝ መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል።
መፍትሄው የፋይዳ መታወቂያ ማስተሳሰር ነው። ከዚህ አስተሳስራችሁ አካውንታችሁን ማንቀሳቀስ ካልቻላችሁ በድጋሚ ማስተሳሰር ይኖርባችኋል።
@Addis_Reporter