#ክርስቲያኖ_ሮናልዶን ለምን ይፈሩታል ለምንስ ይጠሉታል ? በሁለት ሀሳብ በማካፈል አብረን እናያለን
ክፍለ (1)
1ኛ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የአውሮፓ አስቀያሚ (ኢ ሰብዓዊ ) አስተሳሰብ ተቃራኒ በመቆሙ
ለማሳጠር ያህል በመጀመሪያው ሀሳብ 3 አጋጣሚዎችን ብቻ እንመለከታለን
እንደ ምሳሌ #ሮናልዶ በ 2011 ያሸነፈውን የ #European_Golden_Shoe(የወርቅ ጫማ) ለገበያ አውጥቶ
1.6 ሚሊየን ዶላር ከሸጠ በኋላ በጋዛ ላሉ ፍልስጤማውያን ትምህርት ቤት ማሰሪያ ብሎ የሰጠ
ሁለተኛ አጋጣሚ 👉 አለም ሁሉ ሶሪያን ወደ አመድነት ለመቀየር በተሰበሰበበት ወቅት ሁሉም ዝምታን ስመርጥ #ክርስቲያኖ ብቻውን ለ ሶሪያ ይህን መልእክት አስተላላፈ " እውነተኛ ጀግኖች እናንተ ናችሁ ሁሌም ቢሆን ባለኝ ነገር ከናንተ ጋር ነኝ" በማለት አጋርነቱን አሳየ በቂ እርዳታም ጭምር አደረገላቸው"
ሶስተኛ አጋጣሚ 👉 ቤንዜማ በ 2018 የ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ወቅት ወሩ የተባረከው የረመዳን ፆም ጊዜ ነበርና......ከ ከ ሊቨርፖል ጋር እንደመጫወታችን 100% ዝግጁ መሆን አለብኝ ብሎ በማሰብ ላለመፆም ወስኖ ያድራል ... ሆቴል ውስጥ እንዳለ ለሊት በሩ ይንኳኳል ቤንዜማም በሩን የከፍተዋል #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሩ ላይ በሳህን ምግብ እና ውሀ ይዞም የገኘዋል ከዛም " ይህ ስሁርህ [ምሽት ላይ የሚበላ] ነው ፆምህን አታፍርስ እኔ የጨዋታውን ሀላፊነት እወስዳለው አንተ ደሞ የፆምህን ሀላፊነት ውሰድ" ይለዋል .... "
አራተኛ አጋጣሚ 👉 #ሮናልዶ እንደ ሌላው ተጫዋች አይደለም! ሰውነቱ ላይ ንቅሳት አታገኝም ይህ የሆነበት ምክንያት ቢያንስ በ አመት ሁለቴ ደም ስለሚለግስ ነው ሌሎችንም ይህን ተግባር እንዲያደርጉ ያበረታታል ዛሬ ስንቱ ተጫዋች ላይ ነው ንቅሳቱ የ #Illuminate ነው አይደለም እያልን የምንከራከረው? #ክሪስ ከዚህ ነፃ ነው ትልቁ ነገር ግን ከማንም በበለጠ በተመሳሳይ ፆታ( #Gay ) የሚደረገውን ማንኛውንም ተግባር በግልፅ መቃወሙ ነው እንደምሳሌ እንኳን ብናነሳ በ2022 የ አለም ዋንጫ ከመጀመሩ አስቀድሞ ማንኛውንም አይነት ቅጣት እቀበላለሁ እንጂ በምንም ተአምር የ #Gay ምልክት ያለበት #Arm_bandም ይሁን ልብስም አላደርግም ሲል ተደምጦ ነበር
ይሄን ሲያደርግ አብዛኞቹ አይናቸው ቀልቷል በመጀመሪያ አጋጣሚ ላይ #ሮናልዶ ከተበዳይ ፊሊስጤማውያን ጋር በመቆሙ አውሮፓውያኖች እጅጉን ተባስጭተዋል
በሁለተኛው አጋጣሚ ላይ ታዋቂ ሰዎች ; የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የአረብ ሀገራት ጭምር ተከታዮን ቅጣት በማሰብ የሶሪያን ጭፍጨፋ በዝምታ በተመለከቱበት ወቅት #ሮናልዶ ያለ ምንም ፊራቻ መቃውሙ ብሎም ከነርሱ ጎን መቆሙ አውሮፓውያን ለርሱ ያላቸውን ጥላቻ እጥፍ ድሪብ ያደርገዋል
በሶስተኛው አጋጣሚ #ሮናልዶ ለሌሎች እመነት ተከታዮች ምን ያህል ክብር እንዳለው ያሳየበት ነበረ ሀስባቹታል ለሊት ላይ ለሰው ሱሁረ ማቅረብ ቀርቶ በዛ ግዜ መብላቱ አራሱ ምነ ያህል እንደ ምከብድ --- አውሮፓውያን የሰውን እምነት ማክበር ቀረቶ የራሳቸውም ግድ አይሰጣቸውም እምነት_ብሶችም በመሆናቸው #ሮናልዶ ተሰሚነቱን ጠንቅቀው ስለምያውቁ ማየፈልጉትን ባህል እያመጣ እነደ ሆነ በማሰብ ጥላቻቸውን ይቀጥሉበታል
በአራተኛው አጋጣሚ #ሮናልዶ አውሮፓውያኑ እንደ ስልጣኔ የምቆጥሩትን የ gay (ተመሳሳይ ፆታ ) አና ንቅሳት አለ መጠቀሙ ጭራሽ በመቃወሙ አብዛኞቹ አይናቸው ቀልቷል ደማቸው ፈልቷል ይህ ሰው ምን ያህል ተሰሚ እንደ ሆነ ጠንቅቀው ስለምያውቂም ዛሬ ላይ እንዴትም ስሙን ካላጠፉ የእሱን ጥላቻም በአደባባይ ካልሰበኩ ነገ ላይ ከዚህ የባሰ ተቃርኖ ብገጥመንስ በማለት #ሮናልዶ የነካው ሁሉ የተናገረው ሁሉ በመጥፎ በመቶርገም ለእርሱ ያላቸውን ጥላቻ መስበክ ስራቸው አድርጓል
ክፍለ 2 #ይቀጥላል
#Stay_Strong_LEGEND 💪💪
(በ amer) @Quranformeandu
©CristianoRonaldoETH
@AlNasrFans_Ethiopia