ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !
- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው
ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።
For promo @Mr_Sofiy

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።




ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ ሲዝን ከማንቸስተር ዩናይትድ የበለጠ ጎሎችን አስቆጥሯል።🤯🔥


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ፕሮ ሊግ፡-

-64 ጨዋታዎች
-64 ግቦች
-16 አሲስት

Cookin👨‍🍳🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


የSofascore የሳውዲ ፕሮ ሊግ የ19ኛ ሳምንት ምርጥ ቡድን ⚽️

ጆን ዱራን ተካትቷል!


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታዎች ምርጥ 11!

Al Nassr!🔥💪

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 924ተኛውን ጎል አስቆጥሯል!🔥

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ

                         ⏰ተጠናቀቀ

           አል ናስር 3-0 አል ፋይሀ
       ⚽⚽ ጆን ዱራን 22', 72'
         ⚽ ሮናልዶ 74'

🏟️ አል አዋል ፓርክ

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


🇸🇦የ19ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

⏰ተጀመረ'

አል ናስር 0-0  አል ፈይሃ

🏟️ | አወል ፓርክ ስታድየም


@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


የአል ናስር አሰላለፍ!

12:20| አል ናስር ከ አል ፈይሃ


@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


MATCH DAY | የጨዋታ ቀን 🔥

🇸🇦 የ 19ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

⚽️ | አል ናስር 🆚  አል ፈይሃ

⏰ | ዛሬ ከምሽቱ 12:20

🏟️ | አወል ፓርክ ስታድየም

[HOME]


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


ሮናልዶ ትላንት በልደቱ የተነሳው ፎቶ🎉📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶን ለምን ይፈሩታል ለምንስ ይጠሉታል ?   በሁለት ሀሳብ በማካፈል አብረን እናያለን 

ክፍለ (1)

1ኛ
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የአውሮፓ አስቀያሚ (ኢ ሰብዓዊ ) አስተሳሰብ ተቃራኒ በመቆሙ

ለማሳጠር ያህል በመጀመሪያው ሀሳብ 3 አጋጣሚዎችን ብቻ እንመለከታለን

እንደ ምሳሌ
#ሮናልዶ በ 2011 ያሸነፈውን የ #European_Golden_Shoe(የወርቅ ጫማ) ለገበያ አውጥቶ
1.6 ሚሊየን ዶላር ከሸጠ በኋላ በጋዛ ላሉ  ፍልስጤማውያን ትምህርት ቤት ማሰሪያ ብሎ የሰጠ

ሁለተኛ አጋጣሚ 👉 አለም ሁሉ ሶሪያን ወደ አመድነት ለመቀየር በተሰበሰበበት ወቅት  ሁሉም ዝምታን ስመርጥ
#ክርስቲያኖ ብቻውን ለ ሶሪያ ይህን መልእክት አስተላላፈ " እውነተኛ ጀግኖች እናንተ ናችሁ ሁሌም ቢሆን ባለኝ ነገር ከናንተ ጋር ነኝ" በማለት አጋርነቱን አሳየ  በቂ እርዳታም ጭምር አደረገላቸው" 

ሶስተኛ አጋጣሚ 👉 ቤንዜማ በ 2018 የ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ወቅት ወሩ የተባረከው የረመዳን ፆም ጊዜ ነበርና......ከ ከ ሊቨርፖል ጋር እንደመጫወታችን 100% ዝግጁ መሆን አለብኝ ብሎ በማሰብ ላለመፆም ወስኖ ያድራል ... ሆቴል ውስጥ እንዳለ ለሊት በሩ ይንኳኳል ቤንዜማም በሩን የከፍተዋል
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሩ ላይ በሳህን ምግብ እና ውሀ ይዞም የገኘዋል ከዛም " ይህ ስሁርህ [ምሽት ላይ የሚበላ] ነው ፆምህን አታፍርስ እኔ የጨዋታውን ሀላፊነት እወስዳለው አንተ ደሞ የፆምህን ሀላፊነት ውሰድ" ይለዋል .... "

አራተኛ አጋጣሚ 👉
#ሮናልዶ እንደ ሌላው ተጫዋች አይደለም! ሰውነቱ ላይ ንቅሳት አታገኝም ይህ የሆነበት ምክንያት ቢያንስ በ አመት ሁለቴ ደም ስለሚለግስ ነው ሌሎችንም ይህን ተግባር እንዲያደርጉ ያበረታታል ዛሬ ስንቱ ተጫዋች ላይ ነው ንቅሳቱ የ #Illuminate ነው አይደለም እያልን የምንከራከረው? #ክሪስ ከዚህ ነፃ ነው ትልቁ ነገር ግን ከማንም በበለጠ በተመሳሳይ ፆታ( #Gay ) የሚደረገውን ማንኛውንም  ተግባር በግልፅ መቃወሙ ነው እንደምሳሌ እንኳን ብናነሳ በ2022 የ አለም ዋንጫ ከመጀመሩ አስቀድሞ ማንኛውንም አይነት ቅጣት እቀበላለሁ እንጂ በምንም ተአምር የ #Gay ምልክት ያለበት #Arm_bandም ይሁን ልብስም አላደርግም ሲል ተደምጦ ነበር 

ይሄን ሲያደርግ አብዛኞቹ አይናቸው ቀልቷል በመጀመሪያ አጋጣሚ ላይ
#ሮናልዶ ከተበዳይ ፊሊስጤማውያን ጋር በመቆሙ አውሮፓውያኖች እጅጉን ተባስጭተዋል 

በሁለተኛው አጋጣሚ ላይ ታዋቂ ሰዎች ; የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የአረብ ሀገራት ጭምር ተከታዮን ቅጣት በማሰብ የሶሪያን ጭፍጨፋ በዝምታ በተመለከቱበት ወቅት
#ሮናልዶ ያለ ምንም ፊራቻ መቃውሙ ብሎም ከነርሱ ጎን መቆሙ አውሮፓውያን ለርሱ ያላቸውን ጥላቻ እጥፍ ድሪብ ያደርገዋል

በሶስተኛው አጋጣሚ
#ሮናልዶ ለሌሎች እመነት ተከታዮች ምን ያህል ክብር እንዳለው ያሳየበት ነበረ ሀስባቹታል ለሊት ላይ ለሰው ሱሁረ ማቅረብ ቀርቶ በዛ ግዜ መብላቱ አራሱ ምነ ያህል እንደ ምከብድ --- አውሮፓውያን የሰውን እምነት ማክበር ቀረቶ የራሳቸውም ግድ አይሰጣቸውም እምነት_ብሶችም በመሆናቸው #ሮናልዶ ተሰሚነቱን ጠንቅቀው ስለምያውቁ ማየፈልጉትን ባህል እያመጣ እነደ ሆነ በማሰብ ጥላቻቸውን ይቀጥሉበታል

በአራተኛው አጋጣሚ
#ሮናልዶ አውሮፓውያኑ እንደ ስልጣኔ የምቆጥሩትን የ gay (ተመሳሳይ ፆታ ) አና ንቅሳት አለ መጠቀሙ ጭራሽ በመቃወሙ  አብዛኞቹ አይናቸው ቀልቷል ደማቸው ፈልቷል ይህ ሰው ምን ያህል ተሰሚ እንደ ሆነ ጠንቅቀው ስለምያውቂም ዛሬ ላይ እንዴትም ስሙን ካላጠፉ  የእሱን ጥላቻም በአደባባይ ካልሰበኩ ነገ ላይ ከዚህ የባሰ ተቃርኖ ብገጥመንስ በማለት #ሮናልዶ የነካው ሁሉ የተናገረው ሁሉ በመጥፎ በመቶርገም ለእርሱ ያላቸውን ጥላቻ መስበክ ስራቸው አድርጓል

ክፍለ 2
#ይቀጥላል 

#Stay_Strong_LEGEND 💪💪

(በ amer)
@Quranformeandu

©CristianoRonaldoETH


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia




እስቲ ለ 🐐 +1K❤️ ስጡት

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


የክርስቲያኖ ልደት ትላንት በልምምድ ስፍራ ተከብሮለታል❤️

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ህይወቱ ፦

🏟️ 1261 ጨዋታዎች
⚽ 923 ጎሎች
🅰 257 አሲስቶች
✅ 833 የጨዋታ ድሎች
⛔️ 236 አቻ
❌ 192 ሽንፈቶች

🦵 590 ግቦች በቀኝ እግር
🦿 178 ግቦች በግራ እግር
🥅 172 ግቦች በፍፁም ቅጣት ምት
🏌‍♂ 64 ግቦችን በቅጣት ምት
🤽‍♂ 153 ግቦች በግንባር
👀 2 ግቦችን በሌላ ቦታ

🥇 3× የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
🥇 5× ባሎንዶር
🥇 4× የዩኤፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች
🥇 4× የአውሮፓ የወርቅ ጫማ
🥇 1× የፊፋ ፑሽካሽ አዋርድ
🥇 2× የጣሊያን ሴሪኤ የአመቱ ምርጥ
🥇 2× የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ
🥇 9× የፖርቹጋል የአመቱ ምርጥ
🥇 21× አመታት የአመቱ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ
🥇 ×3 የማንቸስተር ዩናይትድ የአመቱ ምርጥ
🥇 ×2 የሪያል ማድሪድ የአመቱ ምርጥ
🥇 ×3 የጁቬንቱስ የአመቱ ምርጥ
🥇 ×1 የአል ናስር የአመቱ ምርጥ

🏆 ×1 የአውሮፓ ዋንጫ
🏆 ×5 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ
🏆 ×4 የፊፋ ክለቦች አለም ዋንጫ
🏆 ×3 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
🏆 ×2 የስፔን ላሊጋ
🏆 ×2 የጣሊያን ሴሪ ኤ
🏆 ×3 የአውሮፓ ሱፐር ካፕ
🏆 ×1 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ
🏆 ×1 የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ
🏆 ×2 የስፔን ኮፓ ዴል ሬይ
🏆 ×1 ኮፓ ኢታሊያ
🏆 ×2 የካራባኦ ካፕ
🏆 ×2 የስፔን ሱፐር ካፕ
🏆 ×2 የጣሊያን ሱፐር ካፕ
🏆 ×1 የእንግሊዝ ኮሚኒቲሺልድ
🏆 ×1 የፖርቹጋል ሱፐር ካፕ

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia

4k 0 28 4 128

የእግርኳስ ጀነራል ክርስትያኖ ሮናልዶ

ፊደላት ገጥመህ ቃላት መፍጠር ይቻላል ፣ ቃላትም ገጣጥመህ ዓረፍተ ነገር ይሰራል። ዓረፈተ ነገሮችም ገጣጥመህ ድርሰት መፃፍ ይቻላል። የዚህ ኮኮብ ጀግና ግን ፊደላትም አዋህደህ ፣ ቃላትም በጥንቃቄ መርጠህ ፣ ዓረፈተ ነገሮችም ገጣጥመህ ፣ እንደ ድርሰት በምናባዊ ሀሳቦች ያሉ ሀሳቦች ሁሉ ተጠቅመህ በትክክል ለመግለፅ ትቸገራለህ።

ጠንክሮ የመስራት ምልክት ፣ የስኬት ተምሳሌት ፣ የብዙ ኮኮብ ተጨዋቾች ምሳሌ ነው ክርስትያኖ ሮናልዶ ዶ ሳንቶስ አቬሮ።

መልካም ልደት 🎉

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


🗓 ከ 40 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን February 5 1985 የዓለምን ገፅታ የቀየረ አንድ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ { እግርኳስ } የሚባል ፍጡር ይህችን ዓለም ተቀላቀለ 🎉

HBD GOAT❤️‍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia


ሮናልዶ በ Instagram ገፁ 📲

- ሮናልዶ ከሰዓታት በኋላ 40 ዓመት ይሞላዋል❤️‍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia @AlNasrFans_Ethiopia

20 last posts shown.