💎التوحيد دعوة الرسول💎 ተዉሒድ የሁሉም ነብያቶች የመጀመሬ ጥሪያቸዉ ነዉ።


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


➦አላህ ያዘዘበት ትልቁ ነገር ተዉሒድ ስሆን! አላህ የከለከለዉ ትልቁ ነገር ደግሞ ሺርክ ነዉ።
💎ምንጊዜም ቅድሚያ ለተውሒድ ለሱና እንላለን።
➲የተለያዩ የዲን ትምህርቶች በአውደወና በፁሁፍ የሚተላለፍበት ቻናል ነው።
«« منهج السلفية»»
https://t.me/Altawhiddaewatuhalrasul

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ኒቃብ ካደረግሽ አንቺ ንግስት ነሽ

« ከሙሓደራ የተቀነጨበ »

🎙 በአቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman




Forward from: ቅድሚያ ለተውሂድ በሰለፎች ግንዛቤ
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

ያጀመዓ እንዴት ናችሁ ...?

በአሏህ እገዛ ዛሬ ከእስር ቤት ተፈትቻለሁ አልሃምዱሊላህ

ወንድማችሁ አቡ ዑሰይሚን

اللهم لك الحمد

ولله الحمد والمنة


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ርብርብ ነው! ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ የሚችለውን እያደረገ ነው። በዚህ የመስጂድ ግንባታ ላይ የሶደቀቱን ጃሪያ ድርሻ እንዲኖረው የሚሻ ያቅሙን በማገዝ ለኣኺራው ስንቅ ያስቀምጥ።
መስጅደል ፉርቃን በወረባቦ ወረዳ ዋና ከተማ ቢስቲማ ላይ እየተሰራ ያለ መስጂድ ነው። መስጂዱ ለከተማው ድምቀት ነው። ከዚያ በላይ ግን ለከተማውም በዙሪያው ላሉ ቀበሌዎችም ጥሩ የደዕዋ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ኢንሻአላህ።

መርዳት ለምትፈልጉ ከታች በተለጠፈው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ።
#ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ
ንግድ ባንክ - 1000401221957
አቢሲኒያ - 64828638
ዳሽን - 2935824167011

መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን። ምናልባት በናንተ በኩል ተሳትፎ የሚያደርግ ቢኖር ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናላችሁ።
{ مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }
"ሌሎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።"
=
ቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው?
አስተማሪ ታሪክ
~
ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም።

በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም።

የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም።
ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ።

ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ።

ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር።
ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም።

እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ።

እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል።

እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል።

እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ።

ከ0ረብኛ የተመለሰ
የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/ 2017)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor










📍አዲስ ~ ሙሓደራህ
  ➖〰➖〰➖〰➖

➧ርእስ

➮ የባል እና የሚስት ሀቆች 🌹🌷.....

🎙 أبُـــو هِـــبَــةُالــلَّــهْ

ለተጨማሪ ትምህርቶች

➴➴➴
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➴

https://t.me/tdarna_islam


Forward from: أم ه‍بةالله بنت محمد الولوي
💎 የመጀመሪያው ፕሮግራም

🎙በወንድማችን አቡ ሱፍያን


🌹ተ
    🌹ጀ
        🌹ም
            🌹ሯ
                 🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት
:

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾

https://t.me/+3bYeP-KJG4NkNDM0
https://t.me/+3bYeP-KJG4NkNDM0


Forward from: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም!
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰
"የወንድማችን ሙሀመድ ኡመር ሙሳን ችግር እና ጭንቀት እናቅልለት!" በሚል መርሓ ግብር ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ የንያ እና የ ሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጁቷል!

√ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦


• ወንድም አብዱ ረዛቅ አ
ል-ባጂ
• ወንድም አቡ ሱፍያን
• ወንድም አቡ ሁዘይፋ

☞በ አላህ ፍቃድ ሌሎችም ወንድሞች ይታደማሉ !

👉ኑ ተባብረን የወንድማችንን ችግር እና ጭንቀት በ ዱንያ ላይ በማቅለል፤ለነገው ለአኼራ ጭንቀት ማቀለሊያ ኸይር ስራ ላይ እንተባበር እንላለን!

ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ⇩⇩
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሱፊያ ኸዋ .ሪጅ
~
ጉራጌ ላይ ሰው እየከፈ .ረ ስለሆነ ጠንክረን እንስራ ስል አሕ.ባሹ መጥቶ ''ህዝቡ ምን ያድርግ? ሙስሊም ነኝ ሲል አይደለህም እያላችሁት" ይላል። 1- በመጀመሪያ የአሕ. ባሽ አስተምህሮት ወደ ቀብርና ሙታን አምልኮ ነው የሚጣራው። ይሄ ደግሞ ለጴ'ንጤ ስብከት ጥሩ መደላድል ነው የሚሰጠው። የሞተውን ቃጥባሬን ከማምለክ በህይወት ያሉትን ዒሳን እንዲያመልክ የተሰበከ ህዝብ በቀላል ይሸወዳል። በዚህ ላይ ትንሽ ጨው ጣል ሲደረግ ደግሞ በቀላል ነው የሚሄደው።
2- ከወሀ .ብያ ክርስትና ይሻላል እያለ እየሰበከ ያለው አሕ.ባሽ ነው። ከመንግስት ሹማምንት ጋር ጭምር እያሴሩ ነው ለደዕዋ እንቅፋት የሚሆኑት። ስለ ሚሽነሪዎች ግን በብዙ ቦታ ትንፍሽ አይሉም።

ያያያዝኩት ምስል ኮምቦልቻ ላይ ከተካሄደ የአሕ - ባሽ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተወሰደ ነው። እነዚህ የሱፊያ ኸዋ .ሪጅ ናቸው እንግዲህ ምንም ሳያፍሩ በዚህ ጉዳይ ሌሎችን የሚከስሱት።
~
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኸጢቦች ጥንቃቄ ብታደርጉ
~
ባለፉት ሳምንታት ጁሙዐን በተለያዩ ሰፈሮች ሰገድኩኝ። ሁሉም ጋር የገጠመኝ ዝናብ እየጣለ ረጅም ኹጥባ ነው የሚያቀርቡት። ዝናቡን ስላላወቁ ነው እንዳይባል ኹጥባቸውን ሲያገባድዱ ውጭ ላይ ዝናብ ስላለ ጠጋ ጠጋ በሉ ይላሉ። ይህንን ካሉ በኋላም በሶላታቸው ላይ እንደ ወትሮው አድርገው ቁርኣን ይቀራሉ። አንድ ሰው ቢያደርገው ራሱ የሚገርም ነው። በተለያዩ ሰፈሮች እንዲህ ሲደጋገም ግን የበለጠ ይደንቃል። "ይሄ ገርሞ፣ ገርሞ የሚገርም ነው" አሉ ሸይኽ መሐመድ ወሌ።
ኸጢቦቻችን ሆይ! ኹጥባችሁንም ሶላታችሁንም ሰጋጁንና ወቅቱን ታሳቢ እያደረጋችሁ መጥኑ'ንጂ። ዝናብ እየጣለ የምታደርጉት ኹጥባ በሌላ ጊዜ ከምታደርጉት ኹጥብ እንዴት ተመሳሳይ ይሆናል? ብዙ ሰጋጅ ዝናብ ላይ እያለ የሚፈፀም ሶላት እንዴት ከሌላው ጊዜ ጋር ተመሳሳይ ይሆናል?ይሄኮ ግዴለሽነትን ነው የሚያሳየው። ለምን ሰው በዚያ መልኩ እንዲያስባችሁ ታደርጋላችሁ? ለምን ሰው ተረባብሾ ተቀይሞ እንዲሰግድ ታደርጋላችሁ? ራሳችሁን ዝናብ ላይ ያሉ ሰጋጆች ቦታ በማድረግ የሚኖራቸውን ስሜት አስቡ እስኪ። ሰው ዝናብ እየተመታ የምታስረዝሙትስ ቁርኣን ሱና የሚሆን መስሏችሁ ነው? ሱናው የሰዎችን ሁኔታ ከግምት ያስገባ አፈፃፀም ነው። ነብያችን ﷺ የሚያለቅስ ልጅ ድምፅ ሲሰሙ እናቱ እንዳትረበሽ ብለው ሶላት ያሳጥሩ ነበር። እባካችሁ! ቢቻል በየትኛውም ጊዜ ኹጥባ በልክ አድርጉ። ካልሆነ ቢያንስ ቢያንስ በዝናብ ጊዜ እንኳ ትኩረት አድርጉ። ያለንበት ወቅት ክረምት መሆኑም አይረሳ።
መልእክቱን ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለማይኖሩትም አድርሱልኝ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


Forward from: መስጂደ ነስር ግንባታ በእኖር ወረዳ
💦  አስደሳች ዜና

  በነገው እለተ ጁምዐ በቀን 18   /11/2016

ጁምዐ  ሙሀረም  20   /1 /1446 ሂጅራ
         
  ታላቅ የዳዕዋና .የገቢማሰባሰባ ፕሮግራም :-

መስጂድ ነስር ...ከወትሮ በተለየና ባማረ ሁኔታ ስለተዘጋጀ ይህ እድል በምርጡ ቀን ውስጥ  እንዳያመልጦ ስንል እርሰዎን እና ወዳጅ ዘመደዎን በአክበሮት ጋብዘንዎታል!!!!



    የፕሮግራሙ  ተጋባዥ ኡስታዞች

1⃣  :-🎤 ኡስታዝ አረዛ
ቅ አል ባጂ .ሐፊዘሁሏህ

2⃣ :- 🎤ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ

3⃣ 🎤 ኡስታዝ አቡ ሉቅማን

4⃣🎤ወንድም አቡ ሹራ

5⃣🎤 ወንድም አቡ ኢምራን


   ➡️ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ  ያስቆጣል::

  አድራሻ፡ መስጅደል ነስር 🕌🕌🕌

ፕሮግራሙ የሚጀመረው


  #በኢያ፡- 3:10  ⏰
  #በሳዑዲ:-   9: 10  ⏰
  # በዱባይ :- 10: 10 ⏰



ሸርርርርር አድርጉ ባረከላሁ ፊኩም
https://t.me/+m4rBsA57a9w0OTJk


Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በሃገራችንም ያለው ተጨባጭ ይሄው ነው። የኢኽዋን አልሙስሊሚን አመለካከት እየተከተሉና እያራመዱ ኢኽዋኒዮች መሆናቸውን ግን አያምኑም። ከስንት አንድ ካልሆነ በስተቀር ኢኽዋኒይነቱን የሚያምን የለም። በግምት የዛሬን 12 አመት አካባቢ አንዱ ታዋቂ የሃገራችን ኢኽዋኒይ "እኔ እንደ ሌሎቹ ኢኽዋኖች ማንነቴን አልደብቅም። በግልፅ ኢኽዋኒነቴን እነግርሃለሁ" እያለ መስማቴን በሚገባ አስታውሳለሁ። ለማንኛውም በፊክራችሁ ኢኽዋኒዮች ሆናችሁ ሳለ ራሳችሁን ለመግለፅ የምትሸማቀቁ ኢኽዋኒዮች ሆይ! የምትሳቀቁበት ቡድን ለምን አይቀርባችሁም?
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor


ጫት ቃሚ ማለት፦ ከእሰሳት ባህሪ ቢወሰድለት ምሳሌ ሚሆነው ውሻነው
ልክ እደውሻ ነው ጫት ቃሚሰው
ውሻ ሌሊቱን ሲጮህ ያድርና ጠዋትነው የሚተኛው
ጫትቃሚም ሲያክ በር ሲከፍት ሲወጣ ሲገባ ምጣፉውን ሲያነሳ ሲያራግፍ ያድርና ፈጅር ሲደርሰ ጠዋትነው የሚተኛው
🎙ኢብኑ ሙነወር

https://t.me/yelbnu_Munewor_dawa_magia




#فتوى
በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ።

🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128


Forward from: ፈዋኢድ
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان

✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C)

-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

20 last posts shown.