#84 ✍️
1. ያላረፈች ምላስ ሸማ ትልስ
2. እናቴ ቤት ጠላ እጠጣለሁ ብላ የቤቷን ውሀ ትታ ወጣች
3. ድሀና ሹም ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ
@Amharic_proverb 💬
1. ያላረፈች ምላስ ሸማ ትልስ
2. እናቴ ቤት ጠላ እጠጣለሁ ብላ የቤቷን ውሀ ትታ ወጣች
3. ድሀና ሹም ተሟግቶ ድንጋይና ቅል ተማትቶ የማይሆን ነው ከቶ
@Amharic_proverb 💬