ፈጣሪ የሰጠህን ልዩ ችሎታህን ሽጥ ( እውቀትህን) ተጠቀምበት! አየህ ሁለት የገንዘብ አይነቶች አሉ የሚጨበጥ ገንዘብ እና የማይጨበጥ ገንዘብ ( Mental Resources) ብዙዎች በማይጨበጠው ገንዘባቸው ሳይጠቀሙበት ይሞታሉ፤ ማንኛውም ሰው በተፈጥሮ የሆነ የተሰጠው ፀጋ አለው፤ ያን ወደ ገንዘብ ለመለወጥ በእርጋታ ማሰብ አለበት! እዚህ ጋር ነብሱን ፈጣሪ ይማረውና የሙንሮን አባባል ማስታወስ ተገቢ ነው God created each person with a unique vision. He has tremendous plans for you that no one else can accomplish. The tragic thing is that many people live their whole lives without every recognizing visions."
📝ርዕስ፦ቋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library
📝ርዕስ፦ቋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library