ለአንዳንዶች ራስን የራስ ሰለባ ማድረግ የሚለዉ ሀሳብ ሌሎችን አለመዉቀስ ከሚለው ሀሣብ የበለጠ አስቸጋሪ እንደሚሆንባቸው እርግጠኛ ነኝ። አንድ ጊዜ ራስህን ደስታ ማሳጣትህን ከተገነዘብክ፣ ራስህን የመቅጣትና ዝቅ አድርጎ የማየት አዝማሚያ ነዉ የሚኖርህ፡፡ አሁንም እንደገና ህይወቴን እያመሰቃቀልኩት ነው መቼ ነዉ ከጥፋቶቼ የምማረው? እያልክ ራስህን ትወቅሳለህ ትቀጣለህ፡፡
📓ርዕስ፦ ፍርሀትህን አትፍራው
✍️ደራሲ፦ ሱዛን ጀፈርሰን
📚 @Bemnet_Library
📓ርዕስ፦ ፍርሀትህን አትፍራው
✍️ደራሲ፦ ሱዛን ጀፈርሰን
📚 @Bemnet_Library