የሰው ልጅ ትልቁ ጠላት ፍርሐት ነው፡፡ ከእያንዳንዱ ውድቀት፣ ሕመም እና አሉታዊ የሰዎች ግንኙነት በስተጀርባ ፍርሐት አለ፡፡ ፍቅር ፍርሐትን ያስወግዳል ፍቅር ማለት በሕይወት ያሉ መልካም ነገሮችን በውስጥ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው፡፡ ቅንነትን፣ ታማኝነትን፣ መልካምነትን፣ ፍትሐዊነትን እንዲሁም ስኬትን አፍቅር ታላቅ የሆነ አስደሳች ነገር ይሆንልኛል ብለህ ጠብቅ፤ ታላቅና አስደሳች የሆነው ዅሉ ይሆንልሀል፡፡
📓ድብቅ አእምሮን መግለጥ
📚@Bemnet_Library
📓ድብቅ አእምሮን መግለጥ
📚@Bemnet_Library