ጥላቻ ባርነት ነው ፤ ጥላቻ እስር ቤት ነው ፣ ጥላቻ ራሳችሁ በራሳችሁ ላይ የጫናችሁት እስር ቤት ነው፡፡ ጥላቻ ጥላቻን ይፈጥራል አንድን ሰው የምትጠሉ ከሆነ በዚያ ሰው ልብ ውስጥ ጥላቻን እየፈጠራችሁ ነው፡፡ እናም መላው ዓለም የሚኖረው በጥላቻ ፣ በአውዳሚነት ፣ በሁከት ፣ በቅናት ፣ በውድድር እርስ በርሳቸው አንድም በእውነታው ፣ በትክክል ፣ በድርጊት አልያም ቢያንስ በአዕምሯቸው ውስጥ ፣ በሃሳቦቻቸው ውስጥ እየተገዳደሉ ነው፡፡ ለዚያ ነው ገነት መሆን ከምትችለው ይች ውብ መሬት ገሃነምን የፈጠርነው።
📓የመጨረሻው ህግ
📚@Bemnet_Library
📓የመጨረሻው ህግ
📚@Bemnet_Library