ህይወትን በማስተዋል ወይም ባለማስተዋል መኖር እንችላለን። የአስተውሎ ኑሮ ማለት በህይወታችን ውስጥ ዋና ተሳታፊ የምንሆንበት ተሞክሮዎቻችንን የምንመርጥበት እንዲሁም ለምናሳልፋቸው ውሳኔዎች ሀላፊነት የምንወስድበት ኑሮ ነው። በተቃራኒው ያለማስተዋል ኑሮ ህይወትን በዘፈቀደ በሁኔታዎች አስገዳጅነት መምራት በህይወት ላይ ቁጥጥር አለመኖር ነው፡፡
📓በ52 ሳምንታት ህይወትን የመለወጥ ምስጢር
📚@Bemnet_Library
📓በ52 ሳምንታት ህይወትን የመለወጥ ምስጢር
📚@Bemnet_Library