ሁላችሁም ሁለት ታላላቅ ስጦታዎች አሏችሁ፤ጊዜና አእምሯችሁ።በሁለቱም የሚያስደስታችሁን መስራት የእናንተ ምርጫ ነው።ወደ እጃችሁ በምትገባው እያንዳንዱ ገንዘብ ላይ የፈለጋችሁትን በመወሰን ዕጣፋታችሁን ለመወሰን ነፃ ናቸሁ።
ዕዳ በሚያመጡ ነገሮች ላይ ካዋላችሁት መካከለኛ ገቢ ያላቸውን ሰዎች ትቀላቀላላችሁ።በአእምሮሯችሁ ላይ ካዋላችሁት እና ንብረትን ማካበት ከተማራችሁበት ግን የወደፊት ህይወታችሁ በሀብት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን እየመረጣቸሁ ነው።
ምርጫው የእናንተና የእናንተ ብቻ ነው።በእያንዳንዱ ቀን በእያንዳንዱ ብር አማካኝነት ሀብታም፤ባለመካከለኛ ገቢ፤ወይም ደሀ ለመሆን ምርጫ እያካሄዳችሁ ነው።
📚ርዕስ፦ሀብታሙ አባትና ደሀው አባት
✍ደራሲ፦ሮበርት ኪዮሳኪ
✈️ @Bemnet_Library