ሕይወት እንደ ካርቱን ፊልም ቀለም አቅም በሰጣቸው ስዕሎች ተንቀሳቃሽነት ጀብድ የሚፈፀምባት የህልም ዓለም አይደለችም፡፡ ለመሄድ የራስን ቋንጃ፣ ለመዞር የራስን ጋንጃ፣ ለመወሰን የራስን ፍርጃ፣ ለመንዳት የራስን አቅም፣ ፍሬን ለመያዝ የራስን ቅልጥም ትጠይቃለች፡፡
📓ክቡር ድንጋይ
✍ይስማዕከ ወርቁ
📖@Bemnet_Library
📓ክቡር ድንጋይ
✍ይስማዕከ ወርቁ
📖@Bemnet_Library