አይ ልጅነት ለካ እግዜር ለማንም አያዳላም!አንዱን ደሀ ሌላውን ሀብታም አድርጎት አይፈጥርም!እያንዳንዱ ሰው የራሱን ዕጣ ራሱ ይወስነዋል!ህይወት ለማንም ቃል አልገባችም።ይሄን ተረዳሁ በሌላ በኩል ደግሞ እድሜዬ እየጨመረ ሲመጣ....ለካ ሀብታም ማለት ብዙ ገንዘብ ማከማት ማለት አይደለም!ለካ የሰው ልጅ የራሱን የህይወት መስመር ራሱ ነው የሚወስነው!ሀብት ለካ ቁሳዊ ነገር ነው።ቁሳዊ ነገር ደግሞ ቋሚ ሊሆን እንደማይችል ተረዳሁ።
📓ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library
📓ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library