ዋይን ሩኒ ተሰናበተ !
የሻምፕዮንሺፑን ክለብ ፕለይማውዝ ሲያሰለጥን የቆየው የቀድሞ የዩናይትድ ሌጀንድ ዋይን ሩኒ በገባበት የውጤት ቀውስ ምክንያት ከክለቡ ተሰናብቷል ።
ሩኒ ፕለይማውዝን ከያዘ አንስቶ ባደረጋቸው 14 ጨዋታዎች 1 ድል ብቻ ነው ያለው ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT