እ.ኤ.አ. በ 1941 በዚህ ቀን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጀርመን አየር ኃይል ኦልድትራፎርድ ስታዲየምን በቦንብ ደብድቦ ማንቸስተር ዩናይትድ ለ 8 ዓመታት በሜዳዉ ጨዋታ ማድረግ አልቻለም! በዛን ጊዜ የማንቸስተር ሲቲ አስተዳደር ለኦልድትራፎርድ የመልሶ ግንባታ ድጋፍ አድርጎላቸዉ ነበር!
SHARE " | @DREAM_SPORT
SHARE " | @DREAM_SPORT