Forward from: عبدالله
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በየሰአቱ የሚነሱ ከሆኑ ሹብሀወች መካከል
1ኛ:- ሙሽሪክን ሙሽሪክ ስላልን ተክፊር አሉን
➾ ወሏሂ አንድ ሰው ሙሽሪክን ሙሽሪክ ስላለ እንድሁም በተስሚያ ዑዝር አልሰጥም ስላለ ብቻ ተክፊር ነው አላልንም አንልምም ዑዝር በተስሚያ የለም የሚሉ ዑለማኦች እንዳሉም እናውቃለን ነገር ግን ኢጅማዕ አይደለም። እንደውም ካፊርን ካፊር ማለት የአንድ ሙስሊም ግደታ ነው።
من لم يكفر الكافر فهو كافر
የሁዳ እና ነሷራ የመሳሰሉትን አስላቸው ካፊር የሆኑትን ማለትም ወደ እስልምና ፈፅሞ ያልገቡ ወይም ደግሞ ወደ እስልምና ገብተው በትልቁ ሽርክ ላይ ባለማወቅ የወደቁ የሆኑ ሰወች መረጃ ከደረሳቸው በኋላ በኩፍራቸው ላይ የሚዘወተሩ (معاند) የሆኑትን በካፊርነታቸው ላይ ኺላፍ የሌለባቸው የሆኑ ካፊሮችን ካፊር ያላለ ራሱ ካፊር ነው።
👉 ነገር ግን አንድ ወደ እስልምና የተጠጋ ሰው መረጃ በማይደርስበት ሩቅ ቦታ የሚኖር جاهل ከሆነ እና አድስ ሰለምቴ ከሆነ መረጃ እስከሚደርሰው ድረስ በተናጠል/ በ(تعين) ለማክፈር በጅህልናው ዑዝር ይሰጠዋል ወይም አይሰጠውም በሚለው ላይ የዑለማኦች ኺላፍ አለ ነው ያልነው
👉 ኺላፍ ባለበት መስአላ ላይ ደግሞ ሰወችን ማክፈር አይቻልም ስለዚህ ዑዝር የሚሰጡ ወንድሞቻችንን ኩፍር ላይ ወድቀዋል አንልም/ አናከፍርም።
➾ ከመካከላችንም ዑዝር የሚሰጡ ወንድሞች ከመኖራቸው ጋር በተስሚያ ዑዝር የማይሰጡ ወንድሞችም አሉ። ነገር ግን ከሙስጦፋ ጋር ያለን ዋናው ልዩነታችን ዑዝር መስጠት ወይም አለመስጠት ሳይሆን ሙስጦፋ እና ተከታዮቹ ዑዝር የሚሰጡ ሰወች ላይ መረጃ ካቆምን በኋላ ይከፍራሉ ይላሉ እኛ ደግሞ ዐዚር ከሁጃ በኋላ ይከፍራል አለማለታችን ነው።
2ኛ :- ዑዝር አንሰጥም እያሉ የዐዚርን መረጃ ያመጣሉ/ ዐዚር ሆነው ይከራከራሉ፦
✔️ አወ የዐዚርን መረጃ እናመጣለን የምናመጣውም ዑዝር የሚሰጡ ወንድሞች ሰለፍይ ከሆኑ ኡለማኦች የያዙት ትክክለኛ የሆነ መረጃ አላቸው መረጃቸውም ይሄው ብለን ያለውን መረጃ እናመጣለን መስአላው ኢጅማዕ አይደለም (ራጅህ)የሆነላቸውን ይዘዋል ለማለት ነው።
➾ ነገር ግን በተደጋጋሚ እንደምንገልፀው መረጃ ደርሶት ካወቀ በኋላ አልቀበልም ላለ ሰው እና በሙስሊሞች መካከል የሚኖርን መማር እየቻለ ያሳጠረ የሆነን ሰው ዑዝር የሚሰጥ ከሆነ ዐዚር ጋር አብረን አንሄድም።
👇👇👇👇👇
https://t.me/gimbamuslims
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya