ልጆች በመዋዕለ ሕጻናት ምንድነው መማር ያለባቸው? ትውልድ መገንቢያው ቀዳማይ ልጅነት
************
ልጆች አስተዳደጋቸውን እና ትምህርታቸውን ይመስላሉ። ንፁህ የሆነው አዕምሮአቸው የያዘውን አይለቅም፤ የሚያዩትን እና የሚሰሙትን የመያዝ አቅማቸው ከፍ ያለ ነው።
ለዚያም ነው ልጆች መዋዕለ ሕፃናት ውስጥ እያሉ በሁለገብ እውቀት እና ክህሎት እንዲያድጉ ማድረግ የሚመከረው።
ለዚህ ምሳሌ የምትሆነው ቻይና መዋዕለ ሕፃናት ለልጆች ሙያ እና ሥነ-ምግባር ትምህርት አሰጣጥ በተለየ መልኩ ትሰራለች።
ትውልድ መገንቢያው ቀዳማይ ልጅነት
@EBCNEWSNOW