👉ለ 1 m² የልስን (Plastering) ስራ ምን ያህል ሲሚንቶ እና አሸዋ ያስፈልጋል?
🌟በሳይት ደረጃ የቁሳቁስ ብክነትን (Material Wastage) ለመቀነስ እና ወጪን በትክክል ለማቀድ የልስን ስራ ስሜንቶ እና አሸዋ ስሌት ማወቅ ለሳይት ኢንጂነሮች እና ባለቤቶች ወሳኝ ነው።
🏛ለ 1 m² ግንብ በ 12 mm ውፍረት እና በ 1:4 ሚክስሬሾ (1 ድርሻ ሲሚንቶ ፡ 4 ድርሻ አሸዋ) የሚከተለው መጠን ያስፈልጋል፦
📌 የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፦
🔹 ሲሚንቶ (Cement): ~8.2 kg (አንድ ቦርሳ ሲሚንቶ ለ ~6 m² ይበቃል)
🔹 አሸዋ (Sand): ~0.023 m³
💡 የሳይት ጥራት ቁጥጥር ምክሮች፦
1️⃣ የግንብ እርጥበት (Curing before plastering): ከልስን በፊት ብሎኬቱ በቂ እርጥበት ማግኘት አለበት፤ ካልሆነ ከልስኑ ውኃ በመምጠጥ ስንጥቅ (Shrinkage Cracks) ፈጥራል።
2️⃣ የሞርታር ቅልቅል ጊዜ (Setting Time): የተደባለቀው የሲሚንቶ እና አሸዋ ውህድ ከ30 እስከ 45 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ መዋል አለበት።
3️⃣ አንደኛ እና ሁለተኛ እጅ (Undercoat & Finish Coat): የውጭ ግንብ ከሆነ የረፈረፈው አሸዋ ማጣሪያ (Sieve) ማለፉን ማረጋገጥ።
💫በእርስዎ ሳይት ላይ ለልስን ስራ 1:3 ወይስ 1:4 ሚክስሬሾ መጠቀምን ይመረጣሉ?
💡ተመሳሳይ ሙያዊ የሳይት ኢንጂነሪንግ መረጃዎችን ለማግኘት የ YouTube ገጻችንን Subscribe ያድርጉ👇
https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp