🚨🔵 አሮን አንሴልሚኖ በመጪዎቹ ቀናት ወደ ቼልሲ ይመለሳል! ተረጋግጧል።
✈️🇬🇧 አርጀንቲናዊው የመሀል ተከላካይ በዚህ ሳምንት ወደ ለንደን የሚጓዝ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ከዋናው ቡድን ጋር በኮብሀም ልምምድ ይጀምራል።
ውሳኔው ተረጋግጧል።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
✈️🇬🇧 አርጀንቲናዊው የመሀል ተከላካይ በዚህ ሳምንት ወደ ለንደን የሚጓዝ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ከዋናው ቡድን ጋር በኮብሀም ልምምድ ይጀምራል።
ውሳኔው ተረጋግጧል።
🔗 Fabrizio Romano - Sky Italia
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS