ሳንቼዝ ሳንቼዝ እያልን ይሄንን ደነዝ ደሞ ረሳነው ምን አልባት ፓልመር የሰጠውን ያለቀለት ኳስ አጥፎ ከማቀበል ይልቅ ወደ ጎል ቢመታው ኤደርሰን እርቆ ነበረ እሱ ጎል ካላገባ አሲስቱ እና ድሪብሉ ምን ይጠቅመናል ጀስት እንደ አጥቂ የተሰጠውን ያግባ መጀመሪያ የተሻሻለ እና የተቀየረ መስሎኝ ተስፋ አርጌበት ነበረ አሁን ደሞ የአምናውን አቀሙ ተመልሶበታል እሱንስ እስከ መቼ ነው ሚታገሰው ። ያንን ጎል ቢያገባ የጨዋታው ይዘት እንዲ ላይሆን ይችል ነበር ። ጆን ኦቢ ያኔ ልክ ነበረ 😒
ሳንቼዝ እና ጃክሰን ከዚህ ቋሚ 11 እስካልወጡ ድረስ አደለም top 4 ኮንፍረንስ ራሱ የምንገባ አይመስለኝም ።
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
ሳንቼዝ እና ጃክሰን ከዚህ ቋሚ 11 እስካልወጡ ድረስ አደለም top 4 ኮንፍረንስ ራሱ የምንገባ አይመስለኝም ።
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS