ጃዎ ፊሊክስ
ኢንተር ሚላን ፈልጎኝ ነበር “ ፊሊክስ “ ነገርግን ኤሲ ሚላንን መርጫለሁ “ ያለ ሲሆን የቀድሞ ተጨዋች ካካ አርአያው መሆኑን ይፋ አድርጓል።
“ በአሁን ሰዓት ለሚላን በውሰት ብጫወትም በቋሚነት የመፈረም የምችልበት አጋጣሚ ካለ ማድረግ እፈልጋለሁ ሲልም ፊሊክስ ተናግሯል።
ኢብራሂሞቪች ስለ ፊሊክስ “ አሰልጣኝ ኮንሴሳኦ ጃዎ ፊሊክስን ለማስፈረም በጣም ፈልጎ ነበር ፤ እሱ ያለውን ሁሉ አውጥቶ መጫወት የሚችልበት ቦታ ላይ እናጫውተዋለን “ ብሏል።
በቀጣይ አመት ፊሊክስ በክለባችን ቤት እንደማይቀጥል ግልፅ ይመስላል ስለዚህ ከሱ አሪፍ ገንዘብ አግኝተን የተከላካይ መስመራችን ላይ አንድ ወርልድ ክላስ ተከላካይ ማስፈረም አለብን።
TIKVAH SPORT
SHARE @ET_CHELSEA_FANS