መረጃ‼️ ባህርዳር‼️
በአማራ ክልል መዲና ባህርዳር ኤርፖርት ዛሬ ቀትር አካባቢ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር ሃይል የሆነ አንድ ሄሊኮፕተር ለማረፍ ሲቃረብ የመከስከስ አደጋ እንዳጋጠመው ተሰምቷል። በውስጡ የነበሩ ሁለት ሰዎች መጎዳታቸው ታውቋል።
በዚህ የተነሳ በረራዎች መስተጓጎላቸው እና በርካታ ሰዎች check-in ጨርሰው በረራ እንደዘገየባቸው ገልፀው፣ከሰዓት በኋላ ሁሉም በረራዎች ወደ ነገ እንደተቀየረ ቴክስት እንደደረሳቸው ተጓዧች ገልፀዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ እስካሁን ከሚመለከተው አካል የተሰጠ መረጃ የለም።
@ET_SEBER_ZENA