ሳውዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ግመል ስጋ ዋነኛ መዳረሻ መሆኗ ተገለጿል‼️
ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ 50 ቶን የግመል ስጋ ወደ ውጭ መላኳን ገልጻለች። ከተላከው ስጋም 3 00 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ገቢ እንደተገኘ የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታውቋል። የግመልስ ስጋው ዋነኛ መዳረሻው ሳውዲ አረቢያ ስትሆን ሌሎችም ሀገራት የኢትዮጵያ ግመል ስጋን ለመግዛት ፍላጎታቸው እየጨመረ እንደሆነ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA