#Tiktok‼️
ቲክቶክ በአሜሪካ የተዘጋ ቢሆንም ዶናልድ ትራምፕ በጊዚያዊነት እንዲቀጥል greenlight መስጠታቸውን ተከትሎ የቲክቶክ አገልግሎትን በአሜሪካ ግዛት በድጋሚ ለማስጀመር እንቅስቃሴ መጀመሩን ቲክቶክ አስታውቋል።
ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ገጻቸው ላይ ዛሬ ባወጡት ፅሁፍ ፤ ቲክቶክ በአሜሪካ ውስጥ በጊዜያዊነት መስራቱን እንዲቀጥል እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል።
ለዚህም በስልጣን ዘመናቸው የመጀመሪያ ቀን (ነገ ማለት ነው) ቲክቶክ በጊዜያዊነት መስራት እንዲቀጥል የሚያስችል እርምጃ ይወስዳሉ / ልዩ የሆነ ትዕዛዝ ይሰጣሉ።
ትራምፕ ቲክቶክ በአሜሪካ በዘላቂነት መቀጠል ካለበት 50% ድርሻውን ለአሜሪካ መስጠት አለበት ብለዋል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA