Plagiarism‼️
ኢትዮጵያ የጥናት እና ምርምር ውጤቶችን በመኮረጅ በዓለም ቀዳሚዋ ሀገር ተብላለች። መቀመጫውን ሕንድ ያደረገው ዓለም አቀፍ ሪሰርች ዋች እንዳለው ከሆነ ኢትዮጵያ በሌሎች ሀገራት የተሰሩ ጥናቶችን ቀጥታ ትቀዳለች። ሳውዲ አረቢያ፣ ፓኪስታን፣ ቻይና እና ግብጽ ከኢትዮጵያ በመቀጠል የጥናት ውጤቶችን የሚኮርጁ ሀገራት ናቸው። እነዚህ ሀገራት የሌሎች ሰዎችን ጥናት ሲኮርጁ የሚቀጣ ህግ የላቸውም ብሏል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA