ታክስ‼️
ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ከውጭ የሚገባ የሕጻናት የዱቄት ወተት ተጨማሪ እሴት ታክስ እንደሚከፈልበት ሰሞኑን በጻፈው ደብዳቤ አስታውቋል። ኮሚሽኑ፣ የሕጻናት የዱቄት ወተት ወይም የወተት ተዋጽዖ ያላቸው የተዘጋጁ ምግቦች እንደ ወተት ምርት እንደማይቆጠሩ ከገንዘብ ሚንስቴር ማብራሪያ ማግኘቱን ገልጧል። ገንዘብ ሚንስቴር በ2016 ዓ፣ም ያወጣው የእሴት ታክስ መመሪያ፣ ወተትን ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ እንዳደረገው ይታወሳል።
#ዋዜማ #ethiopia
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA