የጦርነት ስጋት‼️
#በትግራይ ክልል የእርስ በርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ስጋት መኖሩን ነዋሪዎቹ ተናገሩ‼️
የትግራይ ወታደራዊ አመራር ሰሞኑን መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዕቅድ መኖሩን በመግለጫቸው ካሳወቁ በኋላ በትግራይ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል።
ውጥረቱን ተከትሎ የሆነ ነገር ሊፈጠር ይችላል በሚል ከወትሮው በተለየ ገንዘብ ለማውጣት ባንኮች በሰልፍ ተጨናንቀዋል ሲሉ እማኞች ገልፀዋል። በገበያ ማእከላት በተለይ የፍጅታ ሸቀጦች ላይ የፍላጎት መጠን በጣም ጨምሯል። ጦርነት ይቀሰቀስ ይሆናል ብሎ የሰጋው ህዝብ ሰማይን ደግፎ ኑሮውን እየመራ ነው። በዚህ ብቻ ግን አልተገደበም። የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄድ ጀምሯል። «መንግስት የሚያፈርስ የትኛውም አካል አንታገስም» የመኾኒ ህዝብ በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ይዞት የወጣው መፈክር ነው።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA