ኢትዮ-ኤርትራ‼️
ዶ/ር አብይ አህመድ “አሰብን በጉልበት ይጠቀልላል” የሚል ስጋት እንዳለው በዓለም አቀፍ እንዲሁም በሀገራት መካከል ውጥረት ሲከሰት ሰፋ ያለ "የቀውስ ጥናት/Crisis research/ በማካሄድ የሚታወቀው International crisis group የተባለው ግብረሰናይ ድርጅት ሰፋ ያለ ዘገባ አውጥቷል‼️
ይህ ግብረሰናይ ድርጅት ዋና መቀመጫው ቤልጄም/ብሩሴልስ/ ሲሆን ዋነኛ አላማው በሀገራት መካከል ውጥረት ሲነግስ ጦርነትን ለማስቀረት፣ሰላምን ለማውረድ እንዲሁም ለተለያዩ ሀገራት የፖሊሲ ጥናቶችን በማካሄድ ይታወቃል።
ይህ ተቋም የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲን ከሚወስኑ የጥናትና ምርምር ማዕከላት ውስጥ አንዱ ምናልባትም ቀዳሚው International CRISIS GROUP ነው።
ክራይስስ ግሩብ ከሶስት ቀናት በፊት ማለትም በ 27 March 2025 ባሳተመው ጥልቅ የጥናትና ምርምር ውጤት፦
“...የዓለም ማህበረሰብ ኢትዮጵያ የምትወስንበት የቀይ ባህር ጠረፍ ግዛት እንዲኖራት መግባባት ላይ ቢደርስም የዓለም የፖለቲካ አሰላለፍ መዛባትን ተከትሎ የኢትዮጵያ መሪ አቢይ አህመድ (ዶ/ር) ቀይ ባህርን በሃይል የመጠቅለል ዕድሉ ሰፊ ነው ሲል ያትታል። ሩሲያ ክሬሚያን፣ እስራኤል የጎላን ግዛትን በሃይል ከመጠቅለላቸው ባሻገር አሜሪካ የሃይል አማራጭን ሳይቀር በመጠቀም የግሪንላንድ ግዛትን በሃይል ለመጠቅለል ያላቸው አቋም ለዶ/ር አቢይ የልብ ልብ ሊሰጠው ይችላል...” ሲል በስፋት ያትታል።
ምንም እንኳን ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከኤርትራ ጋር ወደ ጦርነት እንደማይገቡ ቢጠቅስም ዲፕሎማቶች ግን ወደ ጦርነት ሊያመሩ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳላቸው ገልጿል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA