የህንድ እና ፓኪስታን ፍጥጫ‼️
የፓኪስታን ታጣቂዎች በጎረቤቷ ህንድ ላይ በአንድ የቱሪስት መንደር ላይ ጥቃት ሰንዝራ ከ26 በላይ ነዋሪዎችን መግደሏን ተከትሎ ህንድ ፓኪስታን የእጇን ታገኛለች ስትል ዝታለች።
ይህን ተከትሎ ፓኪስታን ወታደሮቿ፣ የአየር ሀይሏ፣ሙሉ ራዳሮቿ እና ሚሳኤሎቿ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ማዘዟን አለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ፓኪስታን ከህንድ ለሚመጡ በረራዎች የአየር ክልሏን ዘግታለች።
ህንድም በፓኪስታን የሚኖሩ የህንድ ነዋሪዎች ለቀው እንዲወጡ አዛለች።
===================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA