ኢምባሲው ምን ሰምቶ ነው❓
የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ በአዲስ አበባ ለአሜሪካ ዜጎች የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል❗👇
"የአሜሪካ ኤምባሲ የአሜሪካ ዜጎች ለራሳቸውና ለቤተሰቦቻቸው የግል ደህንነት ሁልጊዜ ትኩረት እንዲሰጡ ያሳስባል። ወንጀል በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ ሊከሰት ስለሚችል፣ ንቁ መሆን ተጋላጭነትን ለመቀነስ ቁልፍ ነው።
ሰልፎችን፣ ስብሰባዎችን እና ሌሎች ብዙ ህዝብ የሚሰበሰብባቸውን ቦታዎች ያስወግዱ።
እነዚህ አይነት ስብስቦች በመላው ከተማ የትራፊክ መጨናነቅን፣ የፖሊስ ፍተሻ ኬላዎች ላይ በድንገት ሁከት ሊከሰት ይችላሉ ብሏል።
በሰልፎች እና/ወይም የትራፊክ ጉዳዮች፣በፖሊስ ስቴሽን አካባቢ ላይም ሁከቶች በድንገት ሊከሰቱ ስለሚችሉ፣ ሁሉም ሰው ንቁ ሆኖ እንዲጠብቅ እናበረታታለን"የሚል መልዕክት አስተላልፏል።
===================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA